(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)

频道
@Dimas_islamic_post · 未分类 · — · 阿拉伯语

🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post

广告 A
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-18
订阅数 6,512 7 日 -31 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,211 近 24h 1,782
互动率(ERR) 27.4% 7 天发帖 17
广告投放评级 A Ads Index 76

订阅数趋势

10-18 13:00 → 10-26 07:11 · 区间变化 -31

最低 6,512 最高 6,543 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
8.9
平均评论
2.4
平均转发
3.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

መካን ዒላማ ያደረጉት የሁቲዎች ሚሳኤሎች ተጠልፈው የወደሙት የሁቲ የባለስቲክ ሚሳኤሎች ፍንጣሪዎች የወደቁበት ቦታ ከሚከተሉት ቦታዎች በግምት ይህን ያህል ርቀት ይርቃል፦ ከመካ ታላቁ መስጊድ (መስጂደል ሐራም) 21 ኪ.ሜ. ከሚና ሥፍራ (ጀመራት) 16 ኪ.ሜ. ከዐረፋ ሥፍራ (ጀበሉ አር ረሕማ) 7 ኪ.ሜ. የነዚህን ራፊዷዎች ክፉነት አስተውሉ የእስልምና ነቀርሳዎች አላህ ያውድማቸው 👌 ሙስሊም ነኝ የሚል ሁሉ በነዚ…

2026-10-25 18:19 👁 508 👍 16 💬 1 ↗ 3

🫥15 ቀን💧በአንድ አመት ሀድያ ዞን🫥 ሀድያ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ ስገባ ለ15 ቀን ብቻ ብዬ ነበር የገባሁት። መስጅዱ ለአሪፍ አናፂ ሰርቼው በ15 ቀን ውስጥ ጨርሶት ወደ መኖሪያዬ ወደ ነበረው አዲስ አበባ እገባለሁ ብዬ ነበር። ነገር ግን ሁሉንም ነገር እንዳሰብኩት አልሆነም። 🫥የመስጅድ ስራው ያለማለቅ 🫥የሙስሊሞቹ ቁጥር አናሳ መሆንና መበታተን 🫥የካፊሮቹ የእስልምና ፍላጎትና የድሮ ትዝታና ናፍቆት 🫥ሰዎችን ሰብ…

2026-10-25 01:25 👁 1,902 👍 33 💬 1 ↗ 8

🚨😄 እዛው ቁጭ ባላችሁበት "በአሏህ ስም"ብላችሁ አድ አድርጉ። አድ ማድረጊያ ሊንክ👇 https://t.me/Dimase_11 https://t.me/Dimase_11

2026-10-25 00:05 👁 1,643 👍 5 💬 0 ↗ 2

ብር በኩንታል ኮንትዬ መኳተን ላማራችሁ

2026-10-24 23:54 👁 932 👍 3 💬 13 ↗ 1

قـال أبو حاتم : "أربح التجارة ذكر الله وأخسر التجارة ذكر الناس" بهجة المجالس (٨٦) አቡ ሃቲም "الله" ይዘንለትና እንዲህ አለ፡- "ከንግዶች ሁሉ እጅግ በጣም ትርፋማ የሆነው ንግድ "الله" ን ማስታወስ (መዘከር) ሲሆን ከንግዶች ሁሉ በጣም ኪሳራ ንግድ ደግሞ ሰዎችን ማስታወስ ነው። { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱذۡكُرُوا۟ ٱ…

2026-10-24 23:53 👁 821 👍 2 💬 0 ↗ 3

1,2,3,4 የሚለው ቁጥር ብቻ እንዳይመስላችሁ።አንዳንዶች ይህ ቁጥር ሲነሳ የውስጥ ክፉ መንፈሳቸው ይቀሰቀሳል።

2026-10-24 03:05 👁 1,735 👍 10 💬 7 ↗ 2

ለእርድ የቀረበ በግ ታውቃላችሁ?‼️⁉️ ⇛ሊያርዱት ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቅሉት ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ ዘና ብሎ ሣሩን ይግጣል።የኛና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው። መለከል መውት እያሳደደን፣ መቃብር አፉን ከፍቶ እየጠበቀን፣ የምናውቃቸዉም ሆነ የማናውቃቸው ሰዎች ዐይናችን እያየ ዱንያን ጥለው እየሄዱ እኛ ምንም እዳ እንደሌለበት ሰው ዘና ብለን እንኖራለን። https:…

2026-10-24 01:25 👁 2,238 👍 22 💬 2 ↗ 18

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድሜ 🔠🔠🔠🔠🔠 ከለምለም ትራቭል ለ🎁 ስጦታህ

2026-10-23 20:41 👁 1,281 👍 11 💬 3 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。