ነገዬን አስቤ እንደምሰጥ ለማ? ተጨንቄ ሳለው የነፍስ ምጥ ይዞኝ አማራጭ ስፈልግ ከውድቀት ለማምለጥ መፍትሄ በሌለበት ብዙ ጠንቼ ደጅ ግን ለጌታ እንድጥል መፃፍ ሲነግረኝ የሚያፀና እውነት ለነፍሴ በራልኝ ከአለም ተጣላው የምድሩ መረረኝ ከትላንቴ ይልቅ ነገዬ ሲያምርልኝ የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱሴ ይቀድማል የለም የገዘፈ በፍራቴ ጎልቶ አለ ስል መኖሩን እውነቴን አጥርቶ(×2) መዝሙር 5…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 15.3
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
2 ቆሮንቶስ 5:1 መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን። #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES
ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ። — መዝሙር 84፥10 ከእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም ካንተ ጋር እንደማውራት ያለ ደስታ የለም ቃልህን እንደመስማት ያለ እረፍት የለም በክብርህ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም (በክብርህ ውስጥ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም) #Scripture #Rahel KNOWING THE…
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን የዕድሜያችን ዘመን ሰባ ዓመት፣ ቢበዛም ሰማንያ ነው፤ ከዚያ በላይ ከሆነም ድካምና መከራ ብቻ ነው፤ቶሎ ያልፋልና፤ እኛም ወዲያው እንነጕዳለን። መዝሙር 90:10 በዚህ ጥቂት የምድር ቆይታችን እግዚአብሔር በእኛ ልሰራ የወደደው ታላቅ ነገር አለ። ሁላችንም ሰዎች ወደ ምድር መምጣታችን፣ የተወለድንበት ጊዜ እንዲሁም ቦታ አጋጣሚ አይደለም፤ ነገርግን በእግዚአብሔር ዓላማና…
መልካም አዲስ ዓመት መዝሙር 65:11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። #አዲስ_ተስፋ #አዲስ_ምዕራፍ #አዲስ_ዓመት #አዲስ_ብርሃን #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES
(无文本内容)
አዲስ ምህረት ሰቆ ኤርምያስ 3:22-23 ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። የሰው ልጅ ሰው ሆኖ እንዲቆይ ጽድቁ፣ መልካምነቱ፣ ለእግዚአብሔር ታዛዥነቱ ወይም ደግሞ እርስ በእርስ ያለው ፍቅር አልረዳውም። ሰው ህያው ሆኖ እንዲኖር የረዳው ከእግዚአብሔር ዕለት ዕለት የሚሰጠው አዲስ ምህረት ነው። #አዲስ_ተስፋ #አዲስ_ምዕራፍ #አዲስ…
አዲስ ፍጥረት ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 2 ቆሮንቶስ 5:17 እግዚአብሔር ሰውን በመልኩና ምሳሌው ውብ፣ መልካምና ማራኪ አድርጎ ፈጠረ። ነገርግን ሰው ከኃጢአቱ የተነሳ ከእግዚአብሔር ተለይቶ ሞተ፤ ያ ውብ የነበረው ፍጥረት ክብሩን አጣ፣ አረጀ፣ የክፋት መጠቀሚያ የጨለማም ባሪያ ሆነ። እግዚአብሔርም ተከፋ ለሰውም አዘነ። ስለዚህ የገዛ ክንዱ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。