https://youtu.be/9bPlZm6T39s?si=RF2MEl0Shdw34MXJ በርባን እኔ ነኝ ድንቅ ዝማሬ ሰምታቹ ተባረኩበት
ከገጠምኩ✍ ለኢየሱስ✝
频道ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 17
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 7.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
መንፈስ ቅዱስ ማነው? 🎤ኤርሚያስ ክፍሌ react and share @kegetemku_leyesus
ውሎዓችን የት ነው? 🎤አገልጋይ ኤርሚያስ ክፍሌ react and share @kegetemku_leyesus
አልጥፋ ከስርህ ጠዋት ሆነ ማታ በቀንና ሌሊት ስትጠራኝ እንድገኝ ዘወትር አንተ ፊት መገኛዬ ይሁን ሁሌም ከእግርህ ስር አልጥፋ ከፊትህ አምላኬ እግዚአብሔር. የልብህን ሃሳብ ፈቃድ ሁሉ አውቄ ላንተ እንድኖርልህ ይህን ዓለም ንቄ ሁነኝ መዋያዬ መጥቼ የማርፍበት ሁሉን እረስቼ አንተን ምሰማበት. በቃ ኢየሱሴ አልጥፋ ከስርህ ወዳንተ ቀርቤ ይበልጡን እንዳውቅህ አንተን ተጠግቶ ዓለምን ያቀለለ አለቅህም ብሎ የሙጥኝ ያለ…
..........እኔ እንዳልናገር ተናገረኝ ብዬ ወዳንተ መጥቼ በፀሎቴ መሃል ድምፆችን ሰምቼ ያንተ እየመሰለኝ እኔ እንዳልናገር ጩኸቶች በዝተው እንዳልደናገር በዝምታህ አዉራኝ ለኔ ያን ጊዜ ነው ያንተ ድምፅ ሚሰማኝ ያንተ ድምፅ ብቻ በዝምታ አዉሪ በወሬዎች መሃል እዉነት ተናጋሪ ለነፍስ ጥያቄ መልስን የሚያመጣ በሥራት ያሉትን ነፃ የሚያወጣ በዝምታ ሚጮህ ከሁሉ አብልጦ ሰላምን ይሰጣል ከጩኸቶች በልጦ:: ✍✍በ ተስ…
........የመስቀሉ ሥራ ታላቅ ተጋድሎ ከጨለማ ጋራ በመስቀል ተሰራ የአብ ድንቅ ስራ ልጁን ለፍቅር ልኮ የሰው መልክ አልብሶ ሲገረፍ ታሰር ሲሰቀልም ታግሶ ቅዱሱን ሲያረክሱት ብለው የተረገመ በእንጨት ሲሰቀል እርግማን አከተመ ያኔ ለታ ነበር ጎልጎታ የቻለው የአለምን መድህን በእንጨት ሲሸከመው እሱ ነው ታሪኩ የመስቀል ዋጋው በራስ ቅል ጎልጎታ ለአለም የታየው መስቀል ከተባለ መስቀል ሚታወሰው እንጨቱ መች ነውና…
የማንሰራራት አመት *-*-*-*-*-*-*-* ሰላም የአባቴ ብሩካን እንዴት ከረማቹ ? በብዙ ተጠፋፋን አይደል ጌታ እረድቶን ዛሬ ተገናኝተናል ከእንግዲህ አልጠፋም ከረፈደም ቢሆን ልበላቹ ለኢዲሱ አመት 2019 እንኳን አደረሳቹ ሰሞኑ በውስጤ የከበደ ሀሳብ ላካፍላቹ " ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት አሕዛብ ሁሉ ጌታን ይፈልጉ ዘንድ እመለሳለሁ፥ የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥…
ጣፍጥልኝ ዮሴፍ አስቻለው -New Album ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር ▷ ▸@Kegetemku_leyesus◂ ◁ ▷ @kegetemku_leyesus◁ △Join Us△
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。