(无文本内容)
ገድለ ቅዱሳን
频道@Gedelat ለተለያዩ አስተያየት እና ጥቆማ ማድረስ ከፈለጉ በአድራሻችን ቢያደርሱን ይደርሰናል፡፡ በአድራሻችን ✍ @Mnfesawi_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.6
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
✝ ✝ ✝ 🌹 "#ሰላም_ለልደተ_ሐና_እመ_ሳሙኤል_ክብር። ጊዜ ትጼሊ ለልባ በኢከናፍር። ሶበ አምሰላ ስክርተ ካህነ ምስጢር። ኢይጻእ እምአፋክሙ ዐቢይ ነገር። እስመ አምላክነ ትቤ ፈታሒ ማእመር"። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ) #የጥቅምት_17። የቅዱስ ሐና ታሪክ ጥቅምት 6 ቀን ላይ ያንብቡ። @Teamihokidusan
🌹 "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። 🌹 🌹 #ጥቅምት ፲፯ (17) ቀን። 🌹 እንኳን #ለሀገረ_ቀምስ_ኤጲስቆጶስ #ለቅዱስ_ፊልያስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ለነቢዩ #ለቅዱስ_ሳሙኤል_እናት ለነቢይት #ለቅድስት_ሐና_ለልደቷ_መታሰቢያ_በዓል፣ #ለቅዱስ_ባስልዮስ_ወንድም_ለቅዱስ_ጎርጎርዮስ ለዕረፍቱ መታሰቢያ በዓልና #ለእስክንድር_አገር_ሠላሳ_አንደኛ ሊቀ ጳጳሳት #ለቅዱስ_ዲዮስ…
(无文本内容)
🌹 ከዚህም በኋላ ሥጋውን በበቅሎ ጭነው ሲጓዙ ቊስጣንጢኖስ ከሚባል ቦታ ሲደርሱ የቅዱስ እስጢፋኖስን ሥጋ የያዘችው በቅሎ አልንቀሳቀስ አለች፡፡ እግዚአብሔር የቅዱስ እስጢፋኖስ ሥጋው በዚህ ቦታ እንዲኖር የፈቀደ መሆኑን ዐወቁ፡፡ ሥጋውን የተጫነው በቅሎም በሰው አንደበት "የቅዱስ እስጢፋኖስን ሥጋ በዚህ ሊያኖሩ ይገባል" ብሎ ተናገረ፡፡ ይህንንም ያዩና የሰሙ ሁሉ እጅግ አደነቁ፡፡ የበለዓምን አህያ ያናገረ አምላክ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。