አልጠግብ ባይ... ... ብልህ ሰው ወሬዎች አይቀሰቅሱትም፤ ይልቁንም ሰብሰብና ሰተር እንዲል ያደርጉታል እንጂ። ከኾኑ ወጎች ወይም ወሬዎች አኳያ ተቀሳቅሰው ሚስጢራቸውንም ኾነ እየሄዱበት ያለውን የሕይወት ግባቸውን በቅጽበት የሚዘረግፉ በርካታ ናቸው። ወዳጄ የአንተ የሕይወት ግብ የአንተ እንጂ የማንም እንዳላደለ፣ማንም ስለ አንተ የሚያስብበት ስባሪ ጊዜ እንደሌለው ካላወቅኽ ምናልባት በዚህ ዓለም ካሉ እጅግ የዋሕ…
Eliyah Mahmoud
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.4
- 平均评论
- 0.7
- 平均转发
- 3.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ግራሞት .... ከወራት በፊት ክው ክንችር ያለው መሬት ገና ዝናቡ ማርከፍከፍ ሲቃጣው አንጓ በሌለው በሚግለሰለስ ሳር ተሞላ። አንገቴን ቀና አድርጌ ሳይ ከወዲያ የጋራው ተረተር ከሰማዩ ጋር ተደርቦ በከፍ ዝቅ የተሰፋ ይመስላል። ለጋራው ግርማ ያለበሱት ዛፎች ስለሌላው መስዋዕት የሚኾኑ ጥቂቶች የቃኢል መባዎች መሰሉኝ። የተሳፈርንበት መኪና አስባልቱን እየዋጠ የሚሰለቅጥ ይመስል በፍጥነት ይነጉዳል። አስባልቱን ትቼ…
https://youtu.be/9nIyJ0IQ8q8?si=9RXvydF7V9SdXgxd
(无文本内容)
https://t.me/usmanic_psychology
ከቻላችኹ ስሩ አሊያም ስራ አታበላሹ .. ይሕ የዳዕዋው አየር ብዙ የተበከሉ ድምጾች እየበዙበት መድረስ ከሚገባው ቦታ እንዳይደርስ እየኾነ እናያለን፡፡ የኾኑ ሰዎች ሰርተው ወይም ሞክረው ሲገኙ በዛ ስራ ላይ አጋዥ ሐሳቦችን ከማፍለቅ ይልቅ፣ስራዎችን በምንም የማባዛት አባዜ እጅጉን እየተንሰራፋ ማየት ዳዕዋው ወደ ፊት እንዳይራመድ እንከፍ መኾኑ አልቀረም፡፡ አንዱ የተሳሳተውን ሌላኛው ፈጽሞ ወንድማዊና ኢስላማዊ በኾ…
፫) ሰው እንፍጠር ... ባሳለፍናቸው ኹለት ወጎች "ሰው እንፍጠር" በሚለው ሐሳብ ውስጥ ስላሴ እንደማይንጸባረቅ አይተናል። ታዲያ "እንፍጠር" በሚለው ቃል ውስጥ ያለው ብዙ ቁጥር አብ ራሱን ከማን ጋር አድርጎ እየተናገረ ነው? የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም። እግዚአብሄር አብ እያወራ የነበረው ከመላዕክት ጋር ነው። ይሕንን በቅጡ ለመረዳት እነዚህን ጥቅሶች እንይ። ኦርቶዶክሶች በሚቀበሉት የሄኖክ መጽሐፍት ውስጥ…
ኡስታዛቺን ወሳኝ video ለቀዋል እየገባን እንኻድም በደምብ ሰው ጋር እንዲደርስ ትምህርታቸው copylink ያረግን እስከመጨረሻው እንይ ባረከላሁ ፊኩም https://vt.tiktok.com/ZSbQbCwmx/
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。