ኢናሊላህ አይን ማውጣት🙆♀🙆♀🙆♀🙆♀🙆♀ 1ቀን ትዝ ብለናቸው ማናቅ ሁላ ሄለው ውዴ እንዴት ነሽ ተጠፋፋን ኣ እ በናትሽ ብለው ከዛ ግን😭😭😭😭😭😭 እኔ ምልሽ የሆነ ብር ፈልጌ ላኪልኝ እስኪ 😳😳😳 ሱብሀነላ😭😭😭 ኧረ አይናቹ ብርርር ይበል ደህንነታችን ቢጨንቃቹ በወር 1እንኳ ይደወላል እኮ እንዴዴዴ ተዉ እንጂ 😏😏😏😏ባላየ ብናልፍም ፋራ ሆንን ጭራሽ😂
𝙸𝚉𝙰𝙰𝙷 𝚆𝙾𝙼𝙴𝙽'𝚂 𝙵𝙾𝚄𝙽𝙳𝙰𝚃𝙸𝙾𝙽♡︎
频道𝐀𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌𝐔 𝐀𝐋𝐄𝐘𝐊𝐔𝐌 وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ "ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፤ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው።"
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 10.1
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 0.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🌸 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 🌸 اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ 💚 የእርዳታ ስብስባችን 3ኛ ዙር በይፋ ዛሬ ይጀምራል! 💚 📢 ለኢዛህ የሴቶች ፋውንዴሽን ቤተሰቦች በሙሉ! አልሐምዱሊላህ! በመልካም ኒያ፣ በመተባበርና በአላህ ፈቃድ ወደ 3ኛ ዙር የእርዳታ ስብስባችን ደርሰናል። 🤲💚 📅 ዛሬ 16ኛው ቀን ነው! ⏰ የእርዳታ ገንዘብ…
ልጅ እያለው መተንፈሴ ያቆስለኛል ሲሉ አይገባኝም ነበር የልቤ ምት እንደ ሸክም ከብዶኛል ሲሉ ይገርመኝ ነበር የማይባል ነገር እል ነበር ኖሬ እስኪገባኝ መኖር እና መፍረድ አንድ አደለም የሚለው የሚገባን ፈራጅ የነበርን ኖረነው ስንገኝ ነው አላህ ይጠብቀን ግን አሁንም አላህ ይጠግነናል ወላሂ አላህ አለን ለሁሉም የትምህርቱን ሰጦ ጠጋኝ ይሆነናል ኢንሻ አላህ ❤️🩹
100 ሰው ስለገደለው ሰው ታሪክ ምን ያህላቹ ታውቃላቹ??? አውቃለሁ ❤ አይ ምትሉ👎
አላህን አንዴ አውሩት እስኪ 5ደቂቃ ብቻ እየሰማቹ ነው በልባቹ ወይም በውስጣቹ ከዛ አልሀምዱሊላህ ብላቹ ፃፉልኝ ኢስቲግፋርም🥰
➛➛¶ኡኽታየ ¶ አንገትሽን ደፍተሽ ቂርዓትሽን ቅሪ በመሸ በነጋ መንሃጂ አትቀይሪ አዋቂ ነኝ ብለሽ ሳትመፃደቂ በተሰጠሽ እውቀት ብዙ አትደነቂ ¶¶እናማ ኡኽታየ!! ለእንቶ ፈንቶ ወሬ ጆሮሽን አትስጭ በውሸት ቅጥፍጥፍ መንሀጂ አትለውጭ የሚጮኸው ሁሉ እውነተኛ መስሎሽ ቆም ብለሽ አስቢ አትንጎጂ አብረሽ የወሬ ሰለፍይ በበዛበት አለም ጀግና ሱንይ መሆን እንጂ ነኝ ማለቱ ብርቅ አይደለም!!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُقْبَضُ الصَّالِحُونَ الْأَوَّلُ فَالْأَوَّلُ، وَتَبْقَى حُفَالَةٌ كَحُفَالَةِ التَّمْرِ وَالشَّعِيرِ لَا يَعْبَأُ اللَّهُ بِهِمْ شَيْئًا﴾ “መልካም ሰዎች አንድ በአንድ (ተራ በተራ) ይሞታሉ (ያልቃሉ)። ከዚያም እንደ ተምርና የገብስ ፍሬ ቅራሚ (ጥራጊ/ቆሻሻ) የሆኑ ዋጋ ቢሶች ይቀራሉ፤ አላህም በ…
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አልገባኝም እህቶቼ ዚናን normalized እያረግነው ነው እንዴ ወንዱስ የት ይግባ የት ይውጣ አላህና እሱ ናቸው ሚያቁት የኔ ወርቅ አንቺ ግን ክብርሽ ማንነትሽ ረክሶ አላህ ዘንድ ተጣልተሽ ጭራሽ የዚና ልጅ ወልደሽ ያአላህ🥹🥹 እንደው አላህን በምን አፋችን ማረን እንለዋለን እያወቅን አጥፍተን የኔ እናት የሚፈልግሽ አያባልግሽም ያገባሻል ያከብርሻል ግዜው ካልደረሰ የማግባት ይርቅ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。