ሆሆሆሆ ነገሩ ተገላቢጦሽ ነው የተባለው ነገር እውንት ሳይሆን አይቀርም ሴቶች ከራሳቸው አልፈው ወንዶች የሚሰሩትን ነገር ይሰራሉ። ወንዶች ደግሞ ብዙ ሀሳብ ፣እውቀት እና አቅም አላቸው።ላኪን ሁሉንም ነገር manage አድርጎ መስራት ላይ ሰንፈዋል።እንደውም እጃቸውን አጣምረው እየተቀመጡ ያለ ነው የሚመስለው ከሴቶች አንፃር... እረ ወንዶች "አረጃሉ ቀዋሙነ አለ ኒሳዕ " ነው ጉዳዩ ነቃ jedhaa malee!!!!…
ኢፍራዝ የመፅሐፍት መንደር
频道አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞች እንዴት ናችሁ @IfrazWrittenReviews 💎 ይህ የኢፍራዝ ቻናላችን ፦ድንቅ እውነተኛ ታሪኮች ፦አጫጭር ምክሮች ፦ሀዲሶችን እንዲሁም ውብ ጠቃሚ መጽሀፍት እና እውነተኛ የኢስላም ገድሎች የሚነበቡበት ድንቅ ገጽ ነው።ሀሳብ አስታየት ካሎት .... የቴሌግራም ቻናላችን 👇 @abuhyab7106
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.5
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🚨 ለ"ጛሩ ሒራ" ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ተወዳዳሪዎች በሙሉ! 🚨 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ"ሙሀመድዬ" መጽሐፍ የንባብ ውድድር ማጠቃለያ ፈተና ላይ ደርሰናል። 📅 የፈተና ቀን፦ ነገ እሁድ ጥቅምት 15! ⏳ውድ ተወዳዳሪዎቻችን፣ ፈተናው ሊከናወን ጥቂት ጊዜ ብቻ ስለቀሩት ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን። አላህ መልካም ውጤትን ይለግሳችሁ ✨ ይህንን ታላቅ ውድድር በፕላቲነም ስፖንሰርነት በመደገፍ…
(无文本内容)
#Friday_Streak ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡ “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 1531
🌾 ከተዘነጉ ሱናዎች ውስጥ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ، كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً﴾ “ለወንድ እና ለሴት አማኞች ምሕረት የለመነ ‘እስቲግፋር ያደረገ’ አላህ በሁሉም ወንድ እና ሴት አማኞች ልክ መልካም ምንዳ ‘ሐሰናት’ ይፅፍለታል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 5906
ዛሬ ላይ የምትስቁበት ምክንያት ትላንት ላይ አልቅሳቹ የጠየቃችሁት ዱአ መልስ ቢሆንስ? Who knows!
አንድን ስራ ለአላህ ብለን እስከሰራን ድረስ ባናወራው ባንፅፈው እንኳን በማሰባችን ብቻ አላህ ያሳካልናል✨✨✨
#Friday_Streak ﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ الأحزاب ٥٦ (56) «አላህና መላዕክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ በአላህ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ፣ በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርን…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。