ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና ሸይኽ ኢልያስ እኮ እውቀታቸው ይበቃ ነበር ግን የድምፅ ግርማሞገሳቸው ደሞ 🔥 የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርማ ይለያል
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.6
- 平均评论
- 1.5
- 平均转发
- 3.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
⭐️https://vt.tiktok.com/ZSgQ4RFr1/ 💭ከምን ጊዜውም በላይ አህባብ በደንብ አሳራጩት።ሀቂቃ አድካሚ ቪዲዮ ነበረ።
ሰሞኑን ከፊቅህ ትምህርት የሀጅ እና ዑምራ ክፍል ላይ ደርሰናል እና ስሜቱ በጣም ይረብሸኛል ። በቃ ሸይኹ እያቀራ እኔ ሌላ ዐለም ውስጥ ነኝ ። ስለመካ እና መዲና ማውራት ደስ የሚለው እነርሱን እና ከጎበኙ ካዩ በኋላ ነው መሰለኝ ። ያለዛ ግን ... አላህ ያንን ሀገር ማየትን ለሁላችንም ይወፍቀን ። ዱዐም አድርጉልኝ
ለጊዜው በቂ ተማሪ ገብቷል ሌላው ቀጣይ ዙር
መማር የሚፈልግ እዚህ ግሩፕ ላይ ይግባ ። ከዚያ የማለፊያ ፈተናውን ያለፈ ትምህርቱን ይጀምራል ። ያው ፈተናው ከዚህ በፊት የሆነ ያክል ኪታብ መቅራት መስፈርት ስለሆነ ምን ያክል ቀርተዋል የሚለውን የሚገመገምበት ነው ። https://t.me/Yahya_ID https://t.me/Yahya_ID
. ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላል :- «ولا ريب أن لذة العلم أعظم اللذات. واللذة التي تبقى بعد الموت وتنفع في الآخرة؛ هي لذة العلم بالله، والعمل له، وهو الإيمان به.. وأعظم لذات الآخرة لذة النظر إلى الله سبحانه، كما في الحديث الصحيح: «فما أعطاهم شيئا أحب إليهم من النظ…
(无文本内容)
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。