Sunnah🕌

频道
@sunah_channel · 未分类 · — · 阿拉伯语

በዚህ ቻናል ከቁርዓንና ሀዲስ (ሱና) የተውጣጡ ፅሁፎች ፣ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ አጫጭር ፅሁፎችና ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል። =اللهم أرنا الحق حقا وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلا... 🍃አላህ ሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳየን ፤ የምንከተለውም አድርገን ባጢልን በባጢልነቱ አሳየን ፤ የምንርቀውም አድርገን🤲 🍁@sunah_channel🍁

广告 C
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 6,065 7 日 -20 · 30 日 —
30 天平均曝光 134 近 24h 80
互动率(ERR) 1.3% 7 天发帖 16
广告投放评级 C Ads Index 40

订阅数趋势

10-19 14:44 → 10-28 05:07 · 区间变化 -20

最低 6,065 最高 6,085 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.1
平均评论
0
平均转发
0.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
11

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

➻ለደረቀ ልብ ፍቱን መድኃኒት! ✍ ➻ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: አንድ ሰው ወደ ረሱል (ﷺ) በመምጣት ቀልቡ እንደደረቀ ስሞታ አቀረበላቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉት፦ ﴿إنْ أردتَ أنْ يَلينَ قلبُكَ، فأطعِمْ المسكينَ، وامسحْ رأسَ اليتيمِ﴾ ➻“ቀልብህ እንዲለሰልስ ከፈለክ ምስኪኖችን ምግብ መግብ። የየቲሞችን (አባት የሌላቸውን ልጆች) እራስ ዳብስ።” 📚 ሶሂህ አል…

2026-10-27 13:15 👁 46 👍 0 💬 0 ↗ 3

🌴 ሶሒህ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿تَسَمَّوْاباسْمِي ولا تَكْتَنُوا بكُنْيَتِي، ومَن رَآنِي في المَنامِ فقَدْ رَآنِي، فإنَّ الشَّيْطانَ لا يَتَمَثَّلُ في صُورَتِي، ومَن كَذَبَ عَلَيَّ مُتَعَمِّدًا فَلْيَتَبَوَّأْ مَقْعَدَهُ مِنَ النّارِ﴾ “በስሜ (ሙሐመድ/አህመድ) በሚሉት ስሞቼ…

2026-10-26 14:07 👁 70 👍 0 💬 0 ↗ 1

☑️ የልብ መወልወያ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ሰላትን አስተካክሎ መስገድ ለሙእሚን ብርሃን እንደሆነ በሐዲሥ ተነግሯል። ከሰላት በኋላ የሚደረጉ ዚክሮች ደግሞ መስታወትን ከወለወሉ በኋላ እንደመጥረግ እንደሆነ እናታችን ኣዒሻህ* ተናግረዋል። መጅሙዑል-ፈታዋ 22/495። በሰላት ልባችንን ወልውለን ከሰላት በኋላ በተደነገጉ ዚክሮች ደግሞ ልንጠርገውና ይበልጥ ልናስውበው ይገባል። የማይጸዳ መስታወት በቂ ብርሃን እንደማያስገ…

2026-10-26 13:06 👁 58 👍 0 💬 0 ↗ 0

ነገ ሰኞ ነው!❕ ❝የቻለ ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ሌሎች ይፆሙ ዘንድ ያስታውስ።❞

2026-10-26 02:19 👁 61 👍 0 💬 0 ↗ 0

ዑመር ብኑል ኸጣብ የደካሞች ጋሻ! ~ አገሩ ወዲያ ነው - ከመካ በረሃ ክንዱ የሚፋጀው - የሚያሰኘው ውሃ! . ዑመር ብኑል ኸጣብ ከመስለማቸውም በፊት በሃይለኝነታቸው በአይበገሬነታቸው የሚታወቁ ነበሩ። አቡ ጀህልም እንዲሁ ነበር። አቡ ጀህል ስሙ ዐምር ብኑ ሂሻም ብኒል ሙጊራ አልመኽዙሚይ ይባላል። ነብዩ ﷺ የነዚህን ሁለት ሰዎች መስለም በእጅጉ ይፈልጉ ነበር። ይህም የሆነው በጊዜው እንግዳ ለሆነው ኢስላም ክብር…

2026-10-25 15:47 👁 61 👍 0 💬 0 ↗ 0

ለፍጡራን ማዘን! ከአብደላህ ቢን ዐምሩ ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الراحمون يرحمُهم الرحمنُ. ارحموا من في الأرضِ يرحمْكم من في السماءِ﴾ “አዛኞችን አዛኙ ያዝንላቸዋል። በምድር ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው ያዝንላችኋል።” 📚 አቡ ዳውድ፡ (4941) ቲርሚዚ፡ (1924) አህመድ፡ (6494) ዘግበውታል

2026-10-25 13:41 👁 65 👍 0 💬 0 ↗ 1

قول رسول الله ﷺ: "من يرد الله به خيرًا يُصِبْ منه": يعني: بالمصائب، فيحصل له تكفير للسيئات، فهذا من علامات الخير، وأما الصحة الدائمة والسلامة الدائمة فليست علامة السعادة. 📚 شرح رياض الصالحين لابن باز: (1/ 111).

2026-10-25 01:33 👁 76 👍 0 💬 0 ↗ 0

ጌታችን ሆይ በከለከልከን ቦታ አትመልከተን፣ ባዘዝከንም ቦታ አትጣን። አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን። አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله

2026-10-24 17:04 👁 86 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。