Ferhan’ M Official Channel

频道
@FerhanMufti · 未分类 · — · 阿拉伯语

የሁለት ሀገር ስኬትን የፈለገ መሰረቱን ቁረአንና ሀድስ በማድረግ ይጓዝ። የሚለቀቁ ትምህርቶች _ቁርአንና ትክክለኛ ሀድስ _የሱና ኡለማዎች ፈተዋ _የሱና ኡለማዎች ጠቃሚ ምክር _የሰለፎች ንግግር _ጠቃሚ ወቅታዊ መረጃዎች የትኛውም ሀሳብና ጥቆማ ካለ ኮሜንት ላይ

广告 C+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 5,565 7 日 -61 · 30 日 —
30 天平均曝光 134 近 24h 57
互动率(ERR) 1.0% 7 天发帖 24
广告投放评级 C+ Ads Index 48

订阅数趋势

10-19 14:59 → 10-28 05:26 · 区间变化 -61

最低 5,565 最高 5,626 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
3.1
平均评论
0.3
平均转发
0.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ለሰዎች መልካም ነገርን የምትመኘች ነፍስ መጨረሻዋ ያማረ ነው። የዚች ነፍስ ከፍታዋ በሰማይ ሰማይ ነው። ለሰዎች በመትመኘው ጥሩ ነገር ብቻ የእሷ ጉዞ ገርና ስኬታማ ነው። መልካም ነፍስ ያለው ሰው ከነብያት ባህሪ አንዱን አግኝቷል። http://t.me/FerhanMufti

2026-10-28 01:32 👁 23 👍 0 💬 0 ↗ 0

إلهي ከባሮችህ ወንጀል የከበበው፣ነፍሱ የደከመች የእዝነት በሮችህን ፈላጊ ባሪያህ ነኝ። ኸይር ስራ የለኝ! إلهي የልብን አዋቂ፣የነገሮች ሁሉ ተቆጣጣሪ ሁሉን ቻይ ጌታ ነህ ሁኔታችንን ሁሉ አስተካክልልን። @FerhanMufti

2026-10-28 01:23 👁 27 👍 1 💬 0 ↗ 0

🌹አንዳንድ ፍፁም የማይተኩ ሰዎች…አሉ 🌹 🌹ሰው ቢሄድ ሌላ ሰው ይመጣል፤ ይህ እውነት ነው። ግን የሄደውን ሰው የሚያህል፣ የእሱን ስብዕና፣ ስነምግባር፣ ልብና የተለየ ደግነት የሚይዝ ሰው ሁልጊዜ አይገኝም። 🌷 አንዳንድ ሰዎች በመልካቸው ሳይሆን በልባቸው ውብ ናቸው፤ በቃላቸው ሳይሆን በተግባራቸው ያስደምማሉ። ከእነሱ ጋር ስትሆን ልብህ ይረጋጋል፤ ስታወራቸው ደስታ ይሰማሃል፤ በዝምታቸውም እንኳ የሚሰማህ ልዩ ሙቀ…

2026-10-27 23:38 👁 39 👍 4 💬 0 ↗ 2

ሙስሊም ስትሆን ሞትህም መፈናቀልህም ፖለቲካዊ ትርፍ ከሌለው በስተቀር ለማንም አጀንዳ አይሆንም። ሹማምንቶች አሌ አይሉትም። ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ አያወጡበትም። የመረጃ አውታሮች አይዘግቡትም። የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ዞረው አያዩትም። ታዋቂ ሰዎች ጉዳዬ አይሉትም። የሌሎች ሞት ሲሆን "ካላወገዛችሁ" እያሉ ወጥረው የሚይዙ አስለቃሾች የሙስሊሙ ሲሆን ቦታ አይሰጡትም። እንዲሁ "ብያለሁ" ለማለት ያክል ብቻ "ም…

2026-10-27 18:39 👁 34 👍 2 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 18:39 👁 36 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-27 18:39 👁 36 👍 0 💬 0 ↗ 0

በነገራችን ላይ ሁልጊዜ አንደ ዉሃ ሆኖ መገኘት -ከጊዜ በኃላ የዉሃ ሽታ ሆኖ ደርቆ መገኘት ነው። መቆጣት፣መጨከን ፣መተው ባለብህ ጉዳይ ላይ መጨከን ግድ ይላል።አንደ አሳ እየተልሞሸሞሽክ እኖራለሁ ካልክ መኖሪያ ዉሃ ውስጥ ብቻ ነው። የሰዎች ጥገኛ ፈላጊ ሁነህ ትቀራለህ።So ቆፍጠን ማለት ያስፈልጋል ያውም በዚህ ጊዜ! መቆጣት ያለበት ይቆጣ፣መከፋት ያለበት በደንብ አድርጎ ይክፋው፣እርር ማለት ያለበት እርር ብግን…

2026-10-27 02:47 👁 54 👍 5 💬 0 ↗ 0

የበሽታዎች መድኃኒት ነው! == ሱብሀን አላህ! እኔ በቁርአን ተዓምር በጣም ነው የምገረመው። ~ሲህር ተደርጎበት እየታመመ ያለ ~ጅን ይዞት እየለፈለፈ ~አይንናስ ታሞ እየቃዠ ያለው ሰው በቁርአን ፍቱን መድኃኒት ሲፈወስ እንባዬ ነው የሚመጣው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ቁርዓንን አንብቡ እሱ በትንሳኤ ዕለት ለሚያነበው ሰው አማላጅ ሆኖ ይመጣል።” (ሙስሊም ዘግበውታል: 854 ) http://t.me/Ferha…

2026-10-27 00:40 👁 55 👍 5 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。