ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
ŘïĤü ÏSLÄMÏČ PÖST🇵🇸
频道ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡[3:104] ስህተቶች ስታገኙ አስታከክሉን በረከሏሁ ፊኩም GP @Rihu_islamic_Discussion
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ~ ትምህርት እየተጀመረ ነው። ፈተና ሲደርስ መደናበር ወይም የአመቱ መጨረሻ ላይ ውጤትን ጭንቅ ውስጥ ሆኖ መጠበቅ ምንም ፋይዳ የለውም። ይልቁንም በየትኛውም ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ከቀን አንድ ጀምረው በቁም ነገር መዘጋጀት ነው የሚያዋጣው። ከልቡ የተዘጋጀ ሰው በአላህ ፈቃድ የልፋቱን አያጣም። ጥሮ ግሮ ውጤት ባይመጣ እንኳ ሰበብ ያደረሰ ሰው የሚጠበቅበትን ተወጥቷል። ይህን እ…
https://t.me/sekinetu_Alqulub
ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፤ ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ❤️🩹።
የኔ ልባም ሴት 🎀 ታውቂያለሽ ዛፍም እኮ ሲወድቅ ነው መጥረቢያ እሚበዛበት ችግርሽን ለፈጣሪሽ ብቻ ንገሪው 🌺 የፈለገ አውሎ ንፋስ ቢመጣ ገለባውን እንጂ ምርቱን ይዞ ሂዶ አያውቅም። 🙌 ያ " እናማ እንደዛነው።
ቆም ብለን ያለንበትን እናስተውል። አላህ ይዘንልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን ያረብ🤲
ፍተሻ 1 Feminismን መቃወም ብቻ ስርጭቱን አይቀንሰውም። በደሎችንም በፍፁም አያረጋጋቸውም። እውነተኛ የሴት ልጅ መብት ተቆርቋሪ መሆን የግድ ነው። ልክ ፌሚኒስቶች ቫይራል እስኪሆኑ እየጠበቅን የፌሚኒዝምን አደገኝነት እና ኢስላም ለሴት ልጅ ያለውን ቦታ የምናወራ ከሆነ ሐቀኝነታችን ያጠራጥራል። ቫይራል ወጡም አልወጡ፤ ሴቶች ላይ የሚደርሰው በደል በዛም አልበዛ፤ ማህበረሰቡ ላይ የሚሰራ ስብስብ ሁሌም ያስፈልገ…
እስከመቼ በሰዎች ጥገኛ እንሆናለን?? ለምን ራሳችንን አንችልም?? ለምንስ ራሳችንን አንመስልም??? ሰው በመጣ በሄደ ቁጥር ለምን ልባችን ከዚያ ሰው ጋር ይዋልልብናል??? ለምን ጠንካራ መሆን አቃተን??? ለምንስ ልባችንን ለማይሆነንና ለማይጠቅመን ነገራቶች አሳልፈን ሰጠን?? ለምን አሏህን ብቻ መመኪያችን አናደርገውም??? እስቲ መልሱን ለራሳችን!!
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。