የሕይወት እምሻው አጫጭር ታሪኮች/ Hiwot Emishaw

频道
@HiwotWog · 未分类 · — · —

ሕይወት እምሻው የተወዳጆቹ ባርቾ፣ ፍቅፋቂ፣ ማታ ማታ፣ ለእርቃን ሩብ ጉዳይ፣ የቡና ቁርስ እና ዥዋዥዌ መጽሐፍት ደራሲ ናት። በዚህ መድረክ ወጎችን እና ልብ ወለዶችን ታቀርባለች።

广告 A
最近同步 10 小时前
收录于 2026-10-19
订阅数 7,362 7 日 +9 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,530 近 24h 1,866
互动率(ERR) 25.3% 7 天发帖 7
广告投放评级 A Ads Index 81

订阅数趋势

10-19 19:05 → 10-29 10:06 · 区间变化 +9

最低 7,353 最高 7,362 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
53.4
平均评论
5.9
平均转发
7.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

‹‹እንትንም እንትንም ነኝ›› --- ‹‹ስራሽ ምንድነው?›› ተብዬ ስጠየቅ ሁሌም መልሴ ሁለት ነው፡፡ ደራሲና እና የኮሚኒኬሽን ባለሙያ፡፡ አንድ ሰው- ሁለት ሙያ፡፡ አሁን አሁን ‹‹እንትንም እንትንም ነኝ›› ማለትን ብዙዎቻችን እየለመድነው ነው፡፡ ከአፍላነት እስከ እርጅና በአንድ የስራ ጎዳና ተጉዞ፣ በአንድ ዘርፍ በዝግታ እያደጉ ሄዶ ጡረታ መውጣቱ እየቀረ ነው፡፡ እኛም ብዙ ነገር የመሆን ፍላጎታችን ብዙ ነው፤…

2026-10-28 17:10 👁 1,018 👍 27 💬 2 ↗ 9

‹‹ማክሰኞዬ›› ----------- ማክሰኞ ማክሰኞ የአልጋ ቁራኛ ከሆነች የከራረመች እናቱን ለማየት ይሄዳል። ከሥራ ወጥቶ ቀጥታ የሚሄደው ወደዚያ ነው፤ በእነዚህ ቀናት ከእኩለ ሌሊት በፊት ወደ ቤት የሚገባው አልፎ አልፎ ነው። አንዳንዴም ያድራል። ከተጋባን በኋላ በነበሩት የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ማክሰኞዎች ቤት እስኪመለስ በር በሩን እያየሁ ጠበቅሁት። ከዚያ በኋላ በመጡት ማክሰኞዎች ግን እሱ ሲኖር የማላደርገውን…

2026-10-27 14:10 👁 1,461 👍 77 💬 22 ↗ 13

ቤት እገባለሁ። «.....ባለቤቴ «ቤትም ውስጥ ቢሆን እንዲህ መገላለጥና መበላቀጥ ምንድነው?» ብሎ የሚያሸማቅቀኝን የአጭር አጭር ቁምጣዬን በቢጢሊ ቲ-ሸርቴ እለብሳለሁ። ያልታጠበ ዕቃ አጥባለሁ። ያልተስተካከለውን አስተካክላለሁ። ለአይኑ እንኳን የሚጸየፈውን አልጫ ክክ ወጥ በፍጥነት እሠራለሁ። «ሳይቸግረን ጥቁር እንጀራ?» የሚለውን ቀይ ጤፍ እንጀራ ከገዛሁበት ላስቲክ ነጻ አውጥቼ ከትሪ መለስ የሚል ሰፊ ሰሃኔ…

2026-10-27 02:37 👁 1,571 👍 30 💬 2 ↗ 3

እኔ እኮ አይነሳብኝ! በሰባተኛው መጽሐፌ ታሪክ መስራት አማረኝ። 90 ታሪኮችን አካተትኩበት። እኔ እስከማውቀው ይሄ መጽሐፍ በሃገራችን ታሪክ በአንድም ሆነ በብዙ ደራሲያን ከታተሙ ወጥ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍት በታሪክ ብዛት የመጀመሪያው ይሆናል። ታሪክ ሰራሁ ማለት አይደል? አንባቢዎቼ ወርቅ ናችሁ። የህትመቱን ጉዳይ ታውቃላችሁ። ውጣ ውረዱን ትረዳላችሁ። ይህ እንዲህ ሳለ 90 ታሪኮችን ለያዘ መጽሐፍ ስ…

2026-10-26 14:25 👁 1,795 👍 88 💬 14 ↗ 1

ማን ያጎርስልኛል? (ክፍል ሁለት) የእግዜር ሚዛን ላይ ተቀመጥኩ በኋላ ከመጣው ሁለተኛ ልጄ ጋር ሳነጻጽረው፣ ለዓለም በሁሉም ነገር የእኔን ልዩ ትኩረት የሚፈልግ ህጸን ነበር። እያንዳንዱ እለት በፈተና የተሞላ ነበር፡፡ ሁሌም ጥሩ እናት መሆኔን ለማረጋገጥ በሰውም በእግዜርም ሚዛን ላይ እንደቆምኩ ያህል ይሰማኝ ነበር። ጡት መጥባት አቅቶት የጡጦ ወትት ስሰጠው ታማሚ ልጄን የጡት ወተት ነፈግኩት ብዬ አለቅሻለሁ።…

2026-10-24 16:14 👁 2,356 👍 138 💬 4 ↗ 11

ማን ያጎርስልኛል? 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 የሌሊት ስጋት አንዳንዴ በውድቅት ሌሊት፣ ሰፈርና ቤቱ እረጭ ባለበት፣ ባለቤቴም ሆነ ሁለቱም ልጆቼ በሰላም በተኙበት፣ አንድ ሐሳብ ያለፈቃዴ ወደ አእምሮዬ ሹልክ ብሎ ይገባል። ስጋት ይለቅብኛል፡፡ ነገ እኔ ብሞት፣ ልጄን ማን ያጎርስልኛል? ይህ ሐሳብ በዝምታ መጥቶ ከብርቅ እንቅልፌ ያባንነኛል፤ ወይም ጨርሶ እንቅልፍ ይነሳኛል። ‹‹ሳትወልድ ተኛ›› የሚባለው በተለይ እናትነት በረ…

2026-10-23 14:42 👁 2,567 👍 82 💬 7 ↗ 14

ትዳር እንዴት ነው ሲሉኝ... ክፍል ለ ተለቋል። https://youtu.be/WjLdi0Bsaf4?si=ho1MmdPXn5rlaysf

2026-10-23 02:26 👁 2,297 👍 10 💬 2 ↗ 5

እ.በ.ጥ. ፅሁፉ ወርቅ ነው። ትወናው ድንቅ ነው። ጭብጡ ዛሬያችን ነው። የበኃይሉ ዋሴ ( ዋጄ) "ጉሽን" ቲያትር የሚወድና ዕድሉ ያለው ሰው ሁሉ ሊያየው የሚገባ ነው። የሚታየው ረቡዕ በ12.15 በዓለም ሲኒማ ( ቦሌ) ነው። ከዛሬው ግርግር እና ቦታ አጥቶ የተመለሰ ተመልካች አንፃር ትኬት ቀድማችሁ ብትገዙና ወንበራችሁን ብትመርጡ ይመከራል። 😘😘😘

2026-10-22 04:03 👁 2,853 👍 29 💬 0 ↗ 17

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。