🔵ኡስታዝ/ዛ እንፈልጋለን ! ተወዳጁ ኢቅራ'ኔት መድረሳ ሙሉ ቁርአን የሐፈዙ እና በሙሉ ሰአት ( full-time ) ማስተማር የሚችሉ ኡስታዝ/ዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። ከታች ባለው ፎርም ልታመለክቱ ትችላላችሁ ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeKUXV4i5Y2ABDsdMjTVvCnKhhv5Mm7y9OJxH131OVu_y6bkw/viewform?usp=publish-editor…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 25.8
- 平均评论
- 6.5
- 平均转发
- 8.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ላለፉት ወራት ሲሰጥ የነበረው የደረጃ አንድ ቂርአት መጠናቀቁ ይታወቃል ። በቀጣይ ቀናት የፈተና ፕሮግራም የምናሳውቅ ይሆናል ። የሰፊነቱ ነጃ እና ሀዚሂ ደዕወቱና ፈተናዎች ቅድሚያ የሚሰጡ ሲሆን ሁሉም ተማሪ መፈተን አለበት ፤ ከሁለቱ ኪታቦች ውጪ ያሉት ኪታቦችን ከዚህ በፊት የተፈተነ ተማሪ ድጋሚ መፈተን አይችልም ( ከተፈተነ ከሁለቱ ዝቅተኛው ውጤት ይያዛል ) ፤ ከዚህ በፊት ያመለጠው ብቻ ነው መፈተን ያለበት…
🚨 የሰፊነቱ ነጃ ደርስ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ... እየተዘጋጃችሁ ቆዩ ودمتم .
ደርስ ሊጀመር ነው ግቡ ...
ደርሱ ነገ ከምሽቱ 3:00 ሲል ይጀመራል ። ያልተመዘገባችሁ ተመዝገቡ ።
⚪️የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ⏺️የሚጀመረው ኪታብ - ሀዚሂ ደዕወቱና ⏺️የኪታቡ አዘጋጅ - ሸይኽ መቅቢል ቢን ሓዲ አል ዋዲዒይ 🔳 ⏺️የደርሱ ቀናት - ከሰኞ-ሀሙስ ⏺️ሰአት - ከምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️የሚጀመርበት ቀን - ሰኞ ጥቅምት 2 እ.ኢ.አ ⏺️የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማግኘት⬇ https://t.me/TibyanQirat/321 ▫️ነባር ተማሪዎች መመዝገብ አይጠበቅባችሁም ፤ አዲስ ከሆናችሁ ▫️@tibyanregis…
✅ 3:00 ...የሪሳለቱን ፊል ኢማኒ ቢላህ ኪታብ - 6ተኛውን ደርስ ስለምንጀምር ከታች ባለው ሊንክ ወደ ቀጥታ ስርጭቱ 🔻 ግቡ ⬇ https://t.me/AbuMenal?livestream=4312fbbf5f76acc52b والله ولي التوفيق . ...
📖ምዝገባ ላይ ነን ! 💕 በኦንላይን በተመቻችሁ ሰአት የግል አስታዝ/ዛ ተመድቦላችሁ ቁርአንን መመማር የምትፈልጉ ✈️ @Quranastemari ላይ ተመዝገቡ ➡️ t.me/iqranet
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。