⭐️https://vt.tiktok.com/ZSgQ4RFr1/ 💭ከምን ጊዜውም በላይ አህባብ በደንብ አሳራጩት።ሀቂቃ አድካሚ ቪዲዮ ነበረ።
Ahmed — أحمـــد
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 82
- 平均评论
- 15.7
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
As Selamu Aleikum Ya Jemeah
From No Where “ይሄማ ግልፅ የሰይጣን አምልኮን ያሳያል …“ እያሉ ሰይጣንን መተዳደሪያ ያደረጉ ሰዎችን ሰይጣን እያየ ምን እንደሚሰማው ባውቅ ደስ ይለኛል🥲 (እኔም ልጀምረው እንዴ🙄)
አሜሪካዊው ፈላስፋ እና ዐቃቤ እምነት 'አልቪን ፕላንቲንጋ' "Does God Have A Nature?" በተሰኘ መጽሐፉ ላይ ካነሳቸው ግሩም ነጥቦች መካከል :)) ፈላስፋው በአንድ ጎን እንዲህ ያለ ሙግትን ያደረጃል፦ 1. Person ለመሆን interior consciousness (ውስጣዊ ንቃተ-ህሊና) ሊኖርህ ይገባል! 2. Properties ደግሞ በራሳቸው ገለልተኛ ንቃተ-ህሊና የላቸውም! ካላቸው አምላክ ከባህሪያቱ…
ፍፁም መለኮታዊ ቀላልነት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው:: አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- لَوۡ كَانَ فِيهِمَآ ءَالِهَةٌ إِلَّا ٱللَّهُ لَفَسَدَتَاۚ فَسُبۡحَٰنَ ٱللَّهِ رَبِّ ٱلۡعَرۡشِ عَمَّا يَصِفُونَ በሁለቱ (በሰማያትና በምድር) ውስጥ ከአላህ ሌላ አማልክት በነበሩ ኖሮ በተበላሹ ነበር፡፡ የዐርሹ ጌታ አላ…
እንደምን ቆያችሁ? አዎን ጠፍቻለሁ … ቢሆንም በኔ ዙሪያ ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት፣ ትችት እና ወቀሳ በዚህ አቅርቡልኝ፦ @Ahmedresbot
“One apple fell and the whole world knew gravity however, millions of bodies fell and no one knew humanity!“
በነቢይነታቸው አሥረኛ ዓመት፣ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ባለቤታቸውን እናታችን ኸዲጃን እና አጎታቸውን አቡ ጣሊብን በሞት ካጡ በኋላ፣ በቁረይሾች በኩል የሚደርስባቸው መከራና እንግልት በእጅጉ በረታ። በዚህም ምክንያት የመካ ሰዎች ጥሪያቸውን ባለመቀበላቸው፣ የእስልምናን መልእክት ለማድረስና ድጋፍ ለማግኘት ከአጎታቸው ልጅ ዘይድ ኢብኑ ሐሪሳ ጋር በመሆን ወደ ጣኢፍ ለመሄድ ተነሱ። ወደ ጣኢፍም በሄዱ ጊዜ የሰቂፍ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。