الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ስለ ዲናችን 🌿
频道ስለ ዲናችን እስልምናን በቁርአንና በሶሒህ በሱና እና በሰለፎች አረዳድ መሠረት ለመማርና ለማስተላለፍ የተከፈተ መድረክ። 📖 የቁርአን ትምህርቶች 📚 ሶሒህ ሐዲሶች 🕌 እስላማዊ እውቀት እና ምክሮች 🤲 የዕለት ተዕለት ጠቃሚ ትምህርቶች «አድርሱ ከኔ አንዲት አንቀጽ ብትሆንም።» — ሶሒህ አል-ቡኻሪ ማንኛውንም አይነት ሀሳብ አስታየት እንቀበላለን በዚህ ላኩልን 👇 @Commentanybot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 3.5
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 2.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🌙 ቁርዐንን መቅራት እየፈለጋችሁ፣ በዱንያ ጉዳዮች ተጠምዳችሁ ለአላህ ኪታብ ጊዜ ማግኘት አቅቷችኋል? በማንኛውም የእድሜ ክልል ፣ ቁርዐንን መቅራት ለሚፈልጉ ሁሉ ምቹ የሆነ የኦንላይን ትምህርት ዕድል ይዘን ቀርበናል! 🌿 📖በውስጣችሁ ቁርዐንን የመቅራት ፍላጎት አለ፤ ግን የዕለት ተዕለት ኃላፊነቶች ጊዜያችሁን ይወስዱባችኋል? ✅ አትጨነቁ! መርየም ኦንላይን የቁርዐን ማዕከል እዚህ አለ! 🏡 ከቤታችሁ ሳትወጡ፣ 📱…
አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ሰው ማለት ..... 🎙ኡስታዝ አህመድ ሼይክ አደም 🎧
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ 🎙የአላህ ባሮች ሆይ አላህ ያዘዛቹን በመታዘዝ የከለከላቹን ሙሉበሙሉ በመከልከል ሁሌም የሚገባውን ፍራቻ ፈሩት! ለሜምበሮች በሙሉ አዲስ አበባ የምትገኙ ለባሽ ለሆናቹ ወንድሞች እና እህቶች ኦርጅናል የሆኑ ልብሶችን በቅናሽ ዋጋ በታማኝነት ለማግኘት ከቻች ያለውን ሊንክ በመንካት ግሩባችንን ይቀላቀሉ 👇 🌱https://t.me/Se…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል (ውዱኡን) በተሙሉና (በጥሩ) ሁኔታ አድርጎ፣ ከዚያም፦ أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ "አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልላላሁ ወሐደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ወአሽሃዱ አንነ ሙሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉህ።" ብሎ የተናገረ…
የጀነት መስተንግዶ ለሚፈልግ ሁሉ ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من غدا إلى المسجدِ أو راح، أعدَّ اللهُ له نُزُلًا من الجنَّةِ كلما غدا أو راح﴾ “በቀኑም በማታውም ክፍለ ግዜ ወደ መስጂድ የሚመላለስ ሰው፤ በተመላለሰው ልክ አላህ ከጀነት የሆነ መስተንግዶ (ማረፊያን) ያዘጋጅለታል።” ሶሂህ አልጃሚ፡ 6399
🔘(የልቦና ባለቤቶች ሆይ አስተውሉ) "የሞቱ" ሰዎች ቀብራቸው ውስጥ ታግደው ባሳለፉት ነገር ይፀፀታሉ "በህይወት" ያሉት ደግሞ ቀብር ውስጥ ያሉት በሚፀፀቱበት ነገር ላይ ይገዳደላሉ ወይ እነዚያ -የሞቱት- በህይወት ወዳሉት ሰዎች አይመለሱም በህይወት ያሉትም ቀብር ውስጥ ሆነው በሚፀፀቱ ሰዎች አይመከሩም ።👉🧠 📂(ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ)
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ✅ [48] አል ፈታዋ ጥያቄ ?👇 🧕ሴት ልጅ ሚዲያ ላይ መውጣት በሸሪዐ እንዴት ይታያል ? ከወጣችስ በምን መልኩ መሆን አለበት ? መልስ 👇 🎙በኡስታዝ አህመድ ሼይኽ አደም 🎧 ሌሎችም የተለያዩ ጥያቄዎች
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。