"የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።" ገላትያ 5:22
Amharic Spritual Books
频道በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መፅሐፍት ፣ መፅሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ ... የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ጹሑፎች ይቀርባሉ ። "Christlikeness is the goal of every true believer." @mhbc74
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#ከድካሜ_ተማሩ! ብዙ ቦታ ደርሶ፣ ከብዙ ብክነት በኋላ፣ ወደ ኋላ ከመመለስ፤ ኃይልን፣ አቅምን፣ ጉልበትን፣ ጊዜን፣ ዕውቀትን....ያለስፍራ በትኖ ለመሰብሰብ ከመሞከር ከትክክለኛው ስፍራ መጀመር። ከእግዚአብሔር ጋር፣ በእግዚአብሔር እግር ስር፣ እግዚአብሔርን አስቀድሞ መጀመር። ከእግዚአብሔር ጋር ያላከማቸነው፣ ያልሰራነው፣ ያልሰበሰብነው ነገር ሁሉ የተበተነ ነው። ነገራችንን በራሳችን ለመስራት ስንነሳ እግዚአብሔር…
"በእግዚአብሔር ልጅ ስም የምታምኑ እናንተ፣ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን እጽፍላችኋለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል። የምንለምነውን ሁሉ እንደሚሰማን ካወቅን፣ የለመንነውንም ነገር እንደ ተቀበልን እናውቃለን።" 1 ዮሐንስ 5፥13-15
(无文本内容)
(无文本内容)
"እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ። በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።" ዕብራውያን 4፥14…
(无文本内容)
#የቆምንበትን_የሚያሳይ_የሚመልስ_የእግዚአብሔር_ምህረት። #HOPMinistry #HearObeyPractice #DailyDevotional https://t.me/hopministry10
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。