(无文本内容)
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
የጥቅምት ንፁህ የእንጀራ ማር የምትፈልጉ አለላችሁ በውስጥ አናግሩኝ ጣዝማ ማርም የምትፈልጉ አለላችሁ፣ ለሳይንስ፣ለአስም ለጉንፋን ለተለያዩ በሽታዎች መድሃኒት ነው በወቅቱ ገዛ ገዛ እያደረጋችሁ ጤናችሁ ጠብቁ ፣ ተናግሪያለሁ !!! አናግሩኝ እሺ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy
ፍሬን የበጠሰ ሲኖ ላሳያችሁ ልጓም የበጠሰ ፈረስ ላሳያችሁ እዚህ ኑ ስሙ ጉድ ትገረማላችሁ የለተሞው ንቅል አይ ማሳፈራችሁ ያለ ምንም ከልካይ ትቀውጣላችሁ ከቴ ምን ሆኖ ነው ሀቁን መለኪያችሁ ቁርኣን እና ሱና በዚህ አዘዛችሁ!? ሀሻሁ ወከላህ ፍፁም የምላችሁ አይደለም ከኪታብ አይደለም ከሱና እውነት እንካችሁ ድፍን መሀይማን እየጎተቷችሁ ከሀቁ ጎዳና ገደል ከተቷችሁ አሏህ ለእውነቱ ለቀሁበይምራችሁ አቡ ሑዘይፋ ነኝ…
ልጅህን ራፐር አስመስለህ አሳድገህ፤ ሶሐቦችን እንድመስል ትፈልጋለህን?! ልጅን በዲን ማሳደግ፦ ከስር የሚጀምር ጥረት! ልጅህን ከልጅነቱ ጀምሮ ፀጉሩን እንደፈለገ እንዲቆረጥ ፈቅደህለት፤ እንዳውም ደስ እያለህ፣ ያለ«ተው» ባይ እንደፈለገ እንዲሆን አድርገህ ካሳደግከው... ትልቅ ሲሆንና ልቅነቱን ሲያሳይህ፣ «ሶሐቦችን እንዲመስል» ትፈልጋለህን? በዚህ ሁኔታ አድጎ ሶሐቦችን እንዲመስል ፈጽሞ አትፈልግ! ሶሐቦ…
«አላህ ሆይ! ማውራት በማልችልበት ሰዓት… ልቤን ስማው!» አንዳንዴ ቃላት ያጥሩናል። ከንፈሮቻችን መንቀሳቀስ ያቆማሉ፤ ጉሮሯችን በለቅሶና በሐዘን ይተናነቃል፤ አንዳንዴ ደግሞ ሕይወት ስትከብደን፣ ሐሳብ ሲበዛብን እና ብቸኝነት ሲሰማን ምን ብለን ዱዓ ማድረግ እንዳለብን እንኳን ይጠፋናል። ግን አላህ ሆይ… አንተ ከቃል በላይ ነህ! አንተማ የደረቴን ስፋት፣ የልቤን መቃተት፣ በውስጤ ተቀብሮ የሚንገበገበውን ም…
የጁመአ ኹጥባ (በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ) በኹጥባው ላይ የተወሱት ነጥቦች የኹጥባው ርዕስ፦ «تزكية النفس (የነፍስ ንጽህና)» ◈ የነፍስ ንጽህና ትርጉም፦ ነፍስን ከሽርክ፣ ከቢድዓ፣ ከማዕሲያ (ከሃጢያት) እና ከመጥፎ ስነ-ምግባሮች ማጽዳት፤ እንዲሁም በኢማን፣ በታንት እና በበጎ ስነ-ምግባር ማሳደግ። ◈ እውነተኛው የነፍስ ንጽህና መንገድ፦ ሰው ውጫዊ አካሉን ብቻ ሳይሆን ልቡን፣ ሰብዕናውን እና ሃሳ…
ለአማኝና ለጀግናዋ እህቴ የጻፍኩት የብርታትና የተስፋ መልእክት፦ "ኒቃቢስቷ ጀግና" — የጽናትና የብርታት ተምሳሌት በሚል "ከጁመዓ ሶላት በኋላ" በአቡ ማሒ የቴሌግራም ቻናል ይጠብቁን። ተፃፈ፣ በወንድማችሁ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。