ሰዋስው ሚዲያ

频道
@SewaswMedia · 未分类 · — · —

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። Telegram @zsewasw መልዕክት ብቻ ያስቀምጡ

广告 B+
最近同步 1 小时前
收录于 2026-10-20
订阅数 4,471 7 日 +121 · 30 日 —
30 天平均曝光 994 近 24h 514
互动率(ERR) 11.5% 7 天发帖 3
广告投放评级 B+ Ads Index 71

订阅数趋势

10-20 11:40 → 10-29 15:56 · 区间变化 +121

最低 4,350 最高 4,471 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
9.8
平均评论
0
平均转发
9.2
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ያላንተ መቆም አይቻለኝም። ሰው በአንድ እግሩ መቆም መራመድ አይቻለውም እኔ ግን ያላንተ በሁለት እግሬም ቢሆን መቆም አይቻለኝምና አንተ ደግፈኝ። አንተ የሌለብህ ድል ሽንፈት ነው ፣አንተ የሌህበት ሕይወት ባዶና ነውና አንተ ባርከኝ ቀድሰኝ። አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia

2026-10-24 02:37 👁 528 👍 11 💬 0 ↗ 8

‼️150ው መዝሙረ ዳዊት ጥቅም ‼️እስከ እስከ ህዳር 6 ድረስ በ31% ቅናሽ ይህን መጽሐፍ ይግዙ።✅ ⚠️መጽሐፉ በውስጡ 150 የዳዊት መዝሙራት ጥቅም የያዘና ለስጋዊም ለመንፈሳዊ ችግራችን መፍትሔ የሚሰጠን ነው። 💰መጽሐፉን ለመግዛት https://ye-buna.com/zsewasw በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።🔗 🔴ይህ የመጨረሻ ቅናሽ ነው ተጠቀሙበት። ⚠️ያስታውሱ⚠️ መጽሐፉ eBook ነው። ©D…

2026-10-24 00:57 👁 497 👍 0 💬 0 ↗ 3

https://youtu.be/HdcgphVgs8E

2026-10-23 03:35 👁 519 👍 2 💬 0 ↗ 1

📍ውዳሴ ማርያም ከመጸለያችን በፊት ደግሞ ይህን እንበል በአማርኛ የብርሃን ልጅ የምትሆኝ የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ከሰይጣን ማሰሪያ ፊችኝ። አገልጋይሽ ቅዱስ ኤፍሬም እንደባረክሽው ባርኪኝ ቀድሽኝ። ግዕዙ ባርክኒ ቀድስኒ ወአንጽህኒ በከመ ባርኪዮ ለቅዱስ ኤፍሬም ፍቁርኪ እግዝእትየ ፍትህኒ እማእሰሩ ለሰይጣን እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከተ ጸሎቷ ሃብተ ረድኤቷ…

2026-10-20 18:00 👁 706 👍 16 💬 0 ↗ 23

መዝሙረ ዳዊት ከጨረስን በኋላ ይህን እንበል። ሰአሊ ፡ ለነ ፡ ቅድስት ፡ ማርያም ፡ ምሕረተ ፡ ወልድኪ ፡ የሐውፀነ ፡ እምአርያም ። ሰአል ለነ ዳዊት ቅድመ መንበሩ ለፀባዖት። ኦ ፡ አምላከ ፡ ዳዊት ፡(በዳዊት መዝሙር ጊዜ) ኦ አምላከ ሙሴ ወነቢያት (በነቢያት ጸሎት ጊዜ) ኦ አምላከ ሰሎሞን (በመኃልየ መኃልይ ጊዜ) አድኅነነ ፡ እምዕለት ፡ እኪት ፡ ወባልሐነ ፡ እምኵሉ ፡ መንሱት ፡ ለእለ ፡ ወለዱነ ፡ በ…

2026-10-19 15:47 👁 725 👍 19 💬 0 ↗ 32

መዝሙረ ዳዊት ከመጸለያችን በፊት ይህን እንበል እስመ ፡ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ትመስል ፡ ገነተ ። ዘትጸጊ ፡ ጽጌያተ ፡ ወትፈሪ ፡ ፍሬያተ ። ትሰድድ ፡ አጋንንተ ፡ ወታቄርብ ፡ መላእክተ ። ነዓ ፡ ኀቤየ ዳዊት ፡ ንጉሠ ፡ እስራኤል ። ባዕለ ፡ መዝሙር ፡ ሠናይ ፡ ወጥዑመ ፡ ቃል ። ታለበዎኒ ፡ ነገረ ፡ ወፍካሬ ፡ ኵሉ ፡ አምሳል ። ከመ እወድሰክሙ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከመ ፡ እወድሳ ፡ ለማርያም…

2026-10-19 15:45 👁 666 👍 19 💬 0 ↗ 36

(无文本内容)

2026-10-15 23:15 👁 971 👍 7 💬 0 ↗ 3

📍መዝሙረ ዳዊት📍 የምትፈልጉ ከሆነ በትልቁና በትንሹ በዚህ መንገድ ተሰርቶ ነው የሚደርሳችሁ። 📍የምልከው በፖስታ ስለሆነ ፖስታ የሌለበት ቦታ ከሆናችሁ መላክ አልችልም።🙏 📍ትልቁ አማርኛና ግዕዝ አለው 📍ትንሹ ግዕዝ ብቻ 📍ለማዘዝ በዚህ ይጻፉልኝ @zsewasw @SewaswMedia

2026-10-15 23:15 👁 1,068 👍 0 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。