Ifada Community P3

频道
@IfadaPM3 · 未分类 · — · 阿拉伯语

ይህ የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ለመላው ሙስሊም ስለ ትስስሩ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያስተላልፍበት ቻናል ነው።

广告 B
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-21
订阅数 8,790 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,906 近 24h 509
互动率(ERR) 5.8% 7 天发帖 1
广告投放评级 B Ads Index 63

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
9.3
平均评论
0
平均转发
3.3
广告帖子(30 天)
1
广告占比
10.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እነሆ የሸውቅ ጥማችሁን ልንቆርጥ ነው! ኢፋዳ የጉዞ ወኪል ሁለት ጁሙዓዎችን በተቀደሱት ከተማዎች የሚያሳልፉበት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ በ130 ሺህ ብር ብቻ አዘጋጅቶላችኋል። ፓኬጁ የሚያጠቃልለው ■ የአንድ ዓመት ቪዛ 🇸🇦 ■ ሆቴል 🏨 ■ የአየር ቲኬት ✈️ ■ ትራንስፖርት 🚌 ■ የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ፓኬጁን ለየት የሚያደርገው በታላቁ አሊም ሸይኽ ሰዒድ አሊ ሀቢብ የሚመራ በመሆኑና ከዑምራው በተጨማሪ መሰረታዊ የ…

2026-10-21 02:16 👁 509 👍 8 💬 0 ↗ 1

#ኢፋዳፌስቲቫል ኢፋዳ ፌስቲቫል! የኢፋዳ የሁለት አመት ጉዞ! ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ በዩትዩብ ገፃችን ይጠብቁን! #ኢፋዳሚዲያ #ኢፋዳ

2026-10-14 15:14 👁 1,388 👍 3 💬 0 ↗ 2

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች @Ifadaislamicorg ላይ ሲቪ ላኩልን። ለበለጠ መረጃ በ 0955745858 ይደውሉ።

2026-10-13 12:55 👁 1,427 👍 2 💬 0 ↗ 4

"በየቀኑ ጠዋት አላህን መቶ ጊዜ ምህረት እጠይቃለሁ" የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) . . #መልካም_ጁምዓ #ኢፋዳ_ሚዲያ #ኢፋዳ

2026-10-09 15:34 👁 1,954 👍 18 💬 0 ↗ 2

#መልዕክት_ከቁርዓን . . ዛሬ በዙሪያህ ያሉት ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ የምትወዳቸው ሰዎች፣ ከጎንህ የሚቆሙ የሚመስሉህም አሉ። የገነባሃዉ ስም አለ፣ የምትመካበት ሀብት አለ፣ የምትደገፍባቸው ሰዎች አሉ...ዱንያም እንደማትለቅህ አድርጋ ትታይሃለች። ግን አንድ ቀን… የሰው ሁሉ ድምፅ ይጠፋል፣ የምትጠራቸው ሰዎች ከጎንህ አይኖሩም፣ ሀብትህም አይከተልህም፣ የተሸከምከው ስምም አይጠቅምህም። ያኔ የዓለም…

2026-10-05 14:59 👁 2,330 👍 9 💬 0 ↗ 1

ቅዳሜ ምሽትን ከኢፋድዮች ጋር . የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ለማስተዋወቅ እና እናንተንም የስራው አካል ለማድረግ ልዩ ልዩ መሰናዶዎችን አዘጋጅቶ የፊታችንን ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በድርጅቱ የቲክቶክ አካውንት ላይቭ ላይ ይጠብቃችኋል። . #ቅዳሜ_ምሽትን_ከኢፋድዮች_ጋር #ኢፋዳ_ሚዲያ #ኢፋዳ

2026-10-03 01:10 👁 2,349 👍 6 💬 0 ↗ 12

وَيَسِّرْ لِي أَمْرِي «ነገሬንም ለእኔ አግራልኝ፡፡» (ቁርአን 20:26) . . #መልካም_ቀን #ኢፋዳ #ኢፋዳ_ሚዲያ

2026-10-02 14:25 👁 1,871 👍 11 💬 0 ↗ 2

#መልዕክት_ከቁርዓን . . አንዳንዴ ሰው የሚጠብቀው ለውጥ ከሰማይ የሚወርድ መልስ ይመስለዋል፤ የተዘጋው በር በራሱ ይከፈት፣ የተጨነቀው ልብ በራሱ ይረጋ፣ የተዘበራረቀው ሕይወትም በአንድ ቀን ይስተካከል ይላል። ነገር ግን አላህ ለውጥን ከውጭ ከመጠበቅ በፊት ወደ ውስጣችን እንድንመለስ ያስተምረናል። ምክንያቱም የሕይወታችን መልክ ብዙ ጊዜ የልባችንን ሁኔታ ይከተላል። የምትመኘው ነገር ካልተለወጠ፣ ምናልባት አንተ…

2026-09-29 01:27 👁 2,415 👍 18 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。