📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦

频道
@Abu_sualih_genete · 未分类 · — · 阿拉伯语

👉 https://t.me/Abu_sualih_genete ፈዋኢዶች መስጫ ቻናል ነው። 👉🔊ቂረአቶችን 🔊🔷ነሲሓዎችን 🔊🔷ፈትዋዎችን 🔊ሙሓደራዎችን 🔶 እናም ሌሎች ጠቃሚ ነጥቦችን 📚 ያሰራጫል ቢኢዝኒላሂ جل وعلى

广告 B+
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-21
订阅数 5,478 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,645 近 24h 627
互动率(ERR) 11.4% 7 天发帖 19
广告投放评级 B+ Ads Index 73

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
3.5
平均评论
0
平均转发
8.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
3

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ቁርአን ማለት ለሠዉ ልጆችም ሆነ ለጅኖች የተሰጠ ታላቅ የሂወት ብርሃን ነዉ እሱን ያልያዘ ደግሞ በጨለማ መጓዝ ማለት ነዉ የተፍሲር ደርሳችን በዉዱ ሸይኻችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ሼር ማድረግ እየዘነጋን ነዉ ለምን እንሰስታለን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2026-10-21 16:26 👁 165 👍 0 💬 0 ↗ 0

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ 5⃣9⃣🔺 🔴👉እህቴ ፖፖ የሚባለ አፕልኬሸ በሚድና አጂነብይጋ ትሰራለች እደት ይታያል❓ ⭕️👉 ተማሪያለን አንድት እህ ለትዳር ጠየቀችኝ ከዛም በወቅቱ የአቅም ማነስ ምክንያት መራራቅ አለብን ብለን ስካሁን ቆየን እሷ አረብ አገር ነበረች እኔም አሁን ለመሔድ ስዘጋጂ ኒካህ ታላደረግን አለች እኔደሞ ትንሽ ልሰራ አልኳት ምትመክረኛለህ❓ 🔴👉አንድሰው ነበር ላግባሽ አለኝ ሚስት አለው ሚስትህስ…

2026-10-21 13:23 👁 289 👍 1 💬 0 ↗ 4

ዛሬ ላይ ሁሉም መልካም ስራህ አደባባይ ላይ ነው። ዑምራው፣ ሰደቃው፣ ፆሞ፣ ሶላቱ (በአደባባይ መታየቱ) በራሱ ባያስኮንንም ነገር ግን መልካም ሥራዎች በሰዎች ፊት ሲከናወኑ የሪአ (የዝና ወይም የውዳሴ ፍላጎት) ስሜት የመቀላቀል ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። በሰው ዓይን ሳይታይ፣ በይፋ ሳይነገር፣ ከሰው እይታ ተደብቆ በብቸኝነት ከፈጣሪ (አላህ) ጋር ብቻ የሚደረግ መልካም ሥራ አላህ ዘንድ ለመወደድም ተቀባይነት እንዲ…

2026-10-20 11:26 👁 580 👍 7 💬 0 ↗ 2

ሰለፍዮች ወሬ ሳይሆን በተግባር ነው ተመልከቱ ይህንን አረንጓዴ መርዝ ከቤተሰቦቹ ጋር በዳዕዋ ተስማምቶ እንዴት አይነት ውሳኔ ላይ እንደደረሱ የት ነው ካላችሁኝ ከላላ ወረዳ ተልተሌ 025 ቀበሌ ድስም የሚባል ሰፈር ነው። የፉርቃን ወንድሞች ትለያላችሁኮ‼ ረቢ ይጠብቅህ ሃቢቢየ። ቤተሰቦችህንም አላህ ያበርታቸው እድሜያቸውንም ያርዝምላቸው ከመልካም ስራ ጋር። ወንድሜ ሰዒድ ኢማም ልዪ ነህ ወረቢ وفـــــقــــ…

2026-10-20 11:20 👁 699 👍 0 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-20 11:20 👁 528 👍 0 💬 0 ↗ 1

🔊 ደገር ላይ የተደረገ ጣፋጭ ሙሀዶራ ===🍀====🍀====🍀=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት ስሟ በሽርክ ቦታነት ይታወቅ ወደነበረችው ደገር ተጉዞ ያደረገው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ እና ተውሂድ ምንነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2026-10-19 23:07 👁 640 👍 0 💬 0 ↗ 3

👉ይሄ ሙሉው ነው። በሙርጅአዎች ላይ ከተሰጡ ማብራሪያዎች የተቆረጠ ከሙእሚኖች ጎዳና የወጡ ስለመሆናቸው።።። مقتطف من كلام الشيخ العلامة عبد الله بن عبد الرحمن أبا بطين (1194 - 1282 هـ) هو فقيه وقاضٍ ومفتٍ حنبلي بارز، وُلد في بلدة روضة سدير وتولى القضاء في عدة مناطق خلال عهد الدولة السعودية ومن كلام…

2026-10-19 17:10 👁 935 👍 0 💬 0 ↗ 16

የተከበረዉ የቁርአን ተፍሲር ደርሳችን በዉዱ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ቁርአን ማለትኮ የሂወት ብርሃንና የልብ ሰላም ማግኛ መንገድ ነዉ ስለዚህ ናናና ሸር እያደርግን ሂወታችንን እናስዉበዉ በቁርአን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2026-10-19 16:24 👁 84 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。