በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈተዋወችን ማሰራጫ ቻናል

频道
@Abunibrasfetwachanal · 未分类 · — · 阿拉伯语

ቻናሉ የተከፈተበት ዋነኛ አላማ ሸርእይ የሆኑ ጥያቄወች መልሶቻቸውን ቀለል ባለ መልኩ ለማግኜ ይመች ዘንዳ ነው ። ቻናሉን ሸር በማድረግ ለእህት ወንድሞቻችን እንጋብዛቸው https://t.me/Abunibrasfetwachanal

广告 B+
最近同步 7 天前
收录于 2026-10-21
订阅数 4,555 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,166 近 24h 709
互动率(ERR) 15.6% 7 天发帖 43
广告投放评级 B+ Ads Index 73

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
3.2
平均评论
0
平均转发
5.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
13

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ 5⃣9⃣🔺 🔴👉እህቴ ፖፖ የሚባለ አፕልኬሸ በሚድና አጂነብይጋ ትሰራለች እደት ይታያል❓ ⭕️👉 ተማሪያለን አንድት እህ ለትዳር ጠየቀችኝ ከዛም በወቅቱ የአቅም ማነስ ምክንያት መራራቅ አለብን ብለን ስካሁን ቆየን እሷ አረብ አገር ነበረች እኔም አሁን ለመሔድ ስዘጋጂ ኒካህ ታላደረግን አለች እኔደሞ ትንሽ ልሰራ አልኳት ምትመክረኛለህ❓ 🔴👉አንድሰው ነበር ላግባሽ አለኝ ሚስት አለው ሚስትህስ…

2026-10-21 18:34 👁 151 👍 0 💬 0 ↗ 2

🔊 ፍላጎታችን ጀነት ነው በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ የተኛን ቀስቃሽ፣ የዘነጋን አስታዋሽ ፣የፈዘዘን አንቂ ፣የሚሰራን አበረታች፣ የሆነ እጅግ በጣም መሳጭ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀዶራ اللهم اجعلنا من اهل الجنة 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2026-10-21 11:25 👁 247 👍 1 💬 0 ↗ 2

https://t.me/Abunibrasfetwachanal

2026-10-21 05:15 👁 470 👍 2 💬 0 ↗ 3

🔊 ጠንካራ ዳዒና ጎበዝ ወጌሻ ሁን በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

2026-10-21 03:50 👁 569 👍 3 💬 0 ↗ 6

👆ስንጋባ ቃል የገባልኝን አሁን ላይ ያን ቃሉን አልሞላም እናም እሱን ማመን አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ ትላለች ።።። በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁላህ) የሸይኻችንን እሁድ ምሽት ፈትዋ ስርጭቱን ቀጥታ ለመከታተል በዚች ጠቅ 👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ ስብስቦችን ለማግኜት ጠቅ👇 https://t.me/Abunibrasfetwachanal You Tube ፈተዋ…

2026-10-21 01:59 👁 645 👍 1 💬 0 ↗ 11

👆ስንጋባ ቃል የገባልኝን አሁን ላይ ያን ቃሉን አልሞላም እናም እሱን ማመን አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ ትላለች ።።። በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁላህ) የሸይኻችንን እሁድ ምሽት ፈትዋ ስርጭቱን ቀጥታ ለመከታተል በዚች ጠቅ 👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ቆየት ያሉ የሸይኻችንን ፈተዋ ስብስቦችን ለማግኜት ጠቅ👇 https://t.me/Abunibrasfetwachanal You Tube ፈተዋ…

2026-10-21 01:59 👁 621 👍 1 💬 0 ↗ 5

ካጨዳች በኋላ ይሔንን አስመስሎታል የጫት መሬት ያለውኮ ሰዐድ መሔድም አያስፈልገውም ። ነገር ግን ገንዘቡ ሐራም ነው ። ሐጅ ጀማል ጠጅ ቤት ኸድጃ ግሮ ሰሪ አህመድ አረቂ ቤት የሚለው እንደሚያሳፍርህ ሁሉ ሙሐመድ ጫት ቤት ኸድጃ ጫት ሱቅ ፋጡማ ጫት ቤት ይቅፈፍህ ኩርርርርርር ልዩነት ስሌለለው ..... ወንድማችን ልጅ ይውጣልህ الله ይቀበልህ አቦ ......አቤት አቤት አጨካከንህ ....!!! የጫት ጓሮዬ ከት…

2026-10-20 20:53 👁 669 👍 1 💬 0 ↗ 2

👆👆👆👆👆 ✍↘️ጫቱካ↘️ አልተሳካልሽም አልሆነም ዘንድሮ መነቀሉ በዛ በሜዳ በጓሮ የስራሽን ውጤት ተከፈለሽ ዞሮ ምንም አይቀርልሽ ከምድር መጥፋትሽ ውድ ሰለፍዮች አምዘግዝገው ጣሉሽ ያ የአህባሽ ገልቱ ሸፍኖ ቢይዝሽ ቃቅሞ መርቅኖ ቢያጉረጠርጥብሽ የቆቅ የማገሩን ትረት ቢያወራብሽ ይሄው ቀንሽ ደርሶ ምሳር ፈርደብሽ ድረስልኝ በይው ያስጥልሽ ከምሳር መቸም ሙያ የለው ከርግማን በስተቀር ከስሯ ተወጥታ ስቶርቅ በዱሩ ምን…

2026-10-20 18:00 👁 562 👍 7 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。