የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ ቤተሰብ አባል ይሁኑ!! የማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ገፆችን በመወዳጀት (subscribe, follw, like an share) በማድረግ የአገልግሎቱ አካል ይሁኑ። YouTube https://youtu.be/BR8clMN3Z9w?si=wPtQRMX5e-01vcu8 Facebook https://www.facebook.com/share/r/1CyNcfhJgk/ Tiktok https://www.tiktok.com/@e…
ሀዋሳ ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ
频道በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን ማህበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግቢ ጉባኤ መደበኛ ቻናል በዚህ ቻናል 👉 ትምህርታዊ ጽሑፎች 👉 የግቢ ጉባኤ መልዕክት 👉 የክፍላት ማስታወቂያ ይተላለፍበታል። ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ከታች ባለው አድራሻ ይላኩልን 👇👇👇 @ZHawassa_GGbot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 17.6
- 平均评论
- 1.4
- 平均转发
- 14
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 2.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
✳️✅1ኛ ዓመት ✅✳️ 📍ተጀመረ ተጀመረ የአንደኛ ዓመት ባች ኮርስ መርሀግብር ተጀመረ ⁉️። “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” መክብብ 12፥1 ሰላም ውድ የአንደኛ አመት ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🙌❓ አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 🚨ነገ ሐሙስ (12/02/2019) እንሆ የአንደኛ (fresh) አመት ተማሪዎች ባች ኮርስ መርሀግብር የ…
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። ሰዓሊተ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የበረከት ስራ ስለ አለ ። የሃናፂ ሙያ ትንሽ ቢሆን የምትችሉ inbox 📥 አናግሩኝ @mikru21
✳️✅2ኛ ዓመት✅✳️ 📍ተጀመረ ተጀመረ ባች ኮርስ መርሐ ግብር 2ኛ ዓመት ተጀመረ⁉️ “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” መክብብ 12፥1 ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። 👉🚨ነገ ማክሰኞ (10/02/2019) 2ኛ ተማሪዎች ባች ኮርስ መርሀግብር ነገ የሚጀመር ይሆናል‼️‼️‼️። ሁላችንም ላልሰሙት እኅት ወንድሞች በመናገር ተቀሳቅ…
የጥንቃቄ መልእክት ለሁሉም የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች ⚠️⚠️⚠️ ከ ጠዋት 12:00 ሰአት በፊት በተናጠል ሆነ ጥንድ ሆኖ ከግቢ ወጥቶ ወደ ሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን መሄድ ፣ ከሰአት በኋላ ከቅዳሴ መልስ ለብቻ መመለስ፣ እንዲሁም ምሽት ከአዉደ ምህረት መርሃግብር ወይም የአዳራሽ መርሀግብር በፊትም ሆነ በኋላ በተናጠል መዉጣት በጥብቅ የተከለከለ ነዉ። ጥንቃቄ አይለየን!!
Block ena class ስትቸገሩ የነበራችሁ ተማሪዎች እዚህ ላይ ማየት ትችላላችሁ ። For Natural only
📌ተጀመረ ተጀመረ ባች ኮርስ መርሐ ግብር 3ኛ እና 4ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ ሁሉ ተጀመረ⁉️ “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” መክብብ 12፥1 ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። 👉🚨ነገ ሰኞ (09/02/2019) 3ኛ እና 4ኛአመት እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች ባች ኮርስ መርሀግብር ነገ የሚጀመር ይሆናል‼️‼️…
ለሁሉም የመደበኛ ፕሮግራም የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎቸ በተማሪዎች የመረጃ ቋት ላይ (sims.hu.edu.et) ትክክለኛ ፎቶግራፋችሁን እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ እያሳሰብኩ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ሲስተሙ የሚዘጋ በመሆኑ ማስገባት የማትችሉና በቅጣት በሬጅስትራር ቢሮ ብቻ የምታስገቡ ይሆናል። በተጨማሪም የተበላሸ ወይም የተሳሳተ ፎቶግራፍ የስገባችሁ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ በትክክለና ፎቶግ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。