Ibnu Hashim(أمير هاشم)

频道
@IbnuHashm · 未分类 · — · 阿拉伯语

"ألا لستُ للفردوسِ أهلا ولا أقوى على نار الجحيم فهبْ لي توبة واغفر ذنوبي فإنك غافر الذنب الأغامي"!!

广告 A
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-24
订阅数 1.1万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,890 近 24h 1,592
互动率(ERR) 14.0% 7 天发帖 7
广告投放评级 A Ads Index 76

订阅数趋势

10-24 21:22 → 10-28 15:26 · 区间变化 -26

最低 1.1万 最高 1.1万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
34.4
平均评论
6.2
平均转发
3.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ሳዑዲ አረቢያ ላይ ህጎች ለአራት አይነት ዜጎች ተከፍለው ይፈፀማሉ! 1) የንጉሳውያን ቤተሰቦች ናቸው! እነዚህ ቤተሰቦች የፈለጉትን አይነት ወንጀል ቢሰሩ ቢፈፅሙ አይጠየቁም፣ አይነኩም፣ አይወገዙም። ማንም ቼክ የሚያደርጋቸው^ም የለም። የንጉሳዊያን ቤተሰቦች ዘሞቱ፣ ሰከሩ፣ ገደሉ፣ ዘረፉ፣ አደንዛዥ እፅ ወሰዱ ተብሎ የሚጠይቅ የለም። በጣም በቅንጡ ህይወት የሚኖሩት የሳዑዲ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች እጅግ አባካኝና የለ…

2026-10-22 01:33 👁 1,257 👍 35 💬 5 ↗ 9

ባለፈዉ ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ካላችሁ እቀበላችኋለሁ ብያችሁ ነበር። ይመስለኛል የመግቢያ ቀናችሁ የፊታችን በ14/15 ቅዳሜ እና እሁድ ነዉ። በዚህ ጉዳይ ከካምፓሱ አሚሮች ጋር ውይይት አድርገን አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዉ እየጠበቋችሁ እንደሆነ ነግረዉኛል። ስለ ጊቢው አጠቃላይ ቆይታ፣ ስለ ጀመዓው እንቅስቃሴ፣ ስለ ትምህርት ሁኔታዎች እንዲሁም ማንኛውንም ማወቅ የምት…

2026-10-22 01:05 👁 1,202 👍 11 💬 0 ↗ 2

ፍትህ ወርዷል፤ የኮምቦልቻ መጅሊስ እናመሰግናለን! ከቀናት በፊት reply ያደረኩትን ደብዳቤ ለኮምቦልቻ መጅሊስ ይድረስ በማለት ፍትህ እንዲሰፍን ጥሪ አቅርበን ነበር። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት(የኮምቦልቻ መጅሊስ) ጉዳዩን በትኩረት በመከታተል የመስጂዱ ኮሚቴ ያላግባብ ያሳለፈውን ውሳኔ በይፋ ሽሮታል። የመስጂዱ ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሲራጅ እንድሪስም ወደ ነበሩበት የኢማምነት አገል…

2026-10-21 02:45 👁 1,457 👍 29 💬 3 ↗ 4

በዚህ ሰሞን በዛኛዉ ሰፈር የቢክራነት ጉዳይ ሰፊ አጀንዳ ሁኗል። ከዛም አልፎ ሁለቱም ፆታዎች እርስ በርስ መዘላለፍን ይዘዋል። እንደ ግለሰብ በዚህ ርዕስ ላይ የማነሳው ሀሳብ ቢኖር፣ ሴት ልጅ ቢክራነቷን መጠበቅ እውነተኝነቷን፣ ጥብቅነቷን፣ ስነ ምግባሯን ማሳያ መሆኑን ሙሉ በሙሉ አምናለሁ። በእኔ በኩል ወደፊት የማገባት ሴት ቢክራነቷን ጠብቃ እንድትቆየኝ እፈልጋለሁ። ም/ቱም ዝሙት የሚባለዉ ነገር በዚህ ዘመን እ…

2026-10-20 04:37 👁 1,653 👍 53 💬 3 ↗ 5

ጊዜዉ እንዴት ይሮጣል፤ ዓመት ዞሮ መጣ፤ እያንዳንዱ ሰው በህይወቱ ውስጥ የማይረሳው ልዩ ቀን አለው። ለኔም ከአይረሴ ቀኖቼ መካከል አንዱ ይህ ቀን ነበር። ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ል ከረጅም ናፍቆት በኋላ ጌታዬ የተከበረ ቤቱን እንድዘይር የወፈቀኝ ቀን ነበር። በዚህች ቀን ነበር እጆቼ ካዕባን ለመጀመሪያ ጊዜ የነኩት፤ ከደስታዬ ብዛት በዚያን ጊዜ በዚች ምድር ላይ እንደኔ እድለኛ እንደኔ የታደለና የተመረጠ ሰ…

2026-10-20 02:27 👁 1,589 👍 41 💬 8 ↗ 2

እስራኤል በጋዛ በሚገኙ ንፁሀን ላይ አሰቃቂ የዘር ጭፍጨፋ ስታካሂድ ህይወታቸውን ለማዳን ወደ ግብፅ የሸሹትን ፍልስጤማውያንን ወደ ግብፅ እንዳይገቡ ድንበሩን በኮንክሪት ግንብ ያጠረው ሲሲ፤ ዛሬ ከሳዑዲ ጎን ተሰልፎ ሁቲዎችን ካልተዋጋሁ እያለ ይገኛል። ​ለፍልስጤማውያን መጠለያ ለመስጠት ድንበሩን በኮንክሪት ያጠረው ይህ ገ^ረድ ለአሜሪካና እስራኤል ጥቅም ሲል ግን በገዛ ወንድሞቹ ላይ ዘመቻ አዉጇል። በርግጥ ሙናፊ…

2026-10-19 02:12 👁 1,915 👍 47 💬 7 ↗ 2

በእምነት ልዩነት ምክንያት በአሏህ ቤት በመስጂድ ውስጥ አንድ ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙን በስለት ወግቶ ገደለ የሚል ዜና መስማት እጅግ ያሳዝናል። ከሁሉም በላይ የሚያስፈራው ደግሞ እንዲህ ያሉ ዘግናኝ ድርጊቶች በማህበረሰባችን ዘንድ እንደ ተራ ነገር እየተቆጠሩ መለመዳቸው እና ሁላችንም ዝምታን መምረጣችን ነው። እንደ ማህበረሰብ አንዳንድ አደጋዎችን አለመልመድ፣ ድንገጥ ብሎ መንቃት ከዛም አልፎ እንዲህ አይነት ድር…

2026-10-18 02:31 👁 2,074 👍 27 💬 8 ↗ 1

ለኮምቦልቻ መጂሊስ ይድረስልኝ፤ ይሄንን ዉሳኔ ተመልክታችሁ ፍትህ አስፍኑላቸዉ! ዛሬ ይሄ ደብዳቤ በውስጥ መስመር ተልኮልኝ ስመለከተዉ በጣም ግርም አለኝ፤ አንዳንዴ የለፋንና የደከመን ሰው አለማመስገን ባህላችን እስኪመስል ድረስ እኛነታችን ላይ ተጣብቋል። እኚህን ሸይኽ በቅርበት አውቃቸዋለሁ፤ የራሳቸው የፈርኒቸር ድርጅት ያላቸው ኢማም ናቸዉ። ከማንም ጥገኛ አይደሉም። ከብዙ ኢማሞች የሚለዩትም በዚህ አቅማቸው ነዉ…

2026-10-17 04:22 👁 2,825 👍 37 💬 1 ↗ 5

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。