BUY SPORT

频道
@DDFBNS · 未分类 · — · 英语

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የድሬዳዋ ስፖርት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ 0915136212 / 0985580054

广告 B+
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-25
订阅数 5,585 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,917 近 24h 1,224
互动率(ERR) 21.9% 7 天发帖 2
广告投放评级 B+ Ads Index 69

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
13
平均评论
0
平均转发
2.2
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

#የቀጠለ.... ከ17 አመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጋርም በተያያዘ ኮሚሽነሩ ሀሳባቸዉን አጋርተዋል በዚህ ዉድድር በከተማዋ 10 ቡድኖች ይሳተፋሉ በደማቅ ሁኔታ ለማዘጋጀት እንሞክራለን ከ10ሩ ዉስጥ ምርጥ ዉጤት ያስመዘገበዉ ቡድን የምስራቁን የሀገራችንን ክፍል ለመወከል ከሌሎች የምስራቁ ክፍል ክለቦች ጋር ይገናኛል ያን ካለፈ ምስራቁን ክፍል በመወከል በኢትዮጵያ ደረጃ ከሌሎች ቀጠናዊ ክፍሎች ጋር ይጫወታ…

2026-10-23 23:42 👁 1,238 👍 9 💬 0 ↗ 4

የድሬዳዋ ሊግ 2 የእግርኳስ ዉድድር ጥቅምት 22 ይጀምራል። የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዘዳንትና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕረዚዳንት የሆኑት ኮሚሽነር አለሙ መግራ የ2019ን የድሬዳዋ ሊግ ሁለትን እንድሁም ከ17 አመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው ላይ በዚህ የዉድድር አመት የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን በርካታ ለዉጦችን ይዞ ብቅ…

2026-10-23 23:38 👁 1,210 👍 4 💬 0 ↗ 1

ስለ ሎጎው በጥቂቱ ⚽ ኳሶቹ — ድሬዳዋ እግር ኳስ መፍለቂያ ከተማ በመሆኗ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑን በቀጥታ ይወክላሉ። 🚂 ባቡሩ — የድሬዳዋን ታሪካዊ የባቡር ቅርስ ይወክላል፤ ይህም ሎጎውን ከሌሎች የእግር ኳስ ሎጎዎች የተለየ ያደርገዋል። 🏛️ የድሬዳዋ ባቡር ጣቢያ — የከተማዋን ከባቡር ጋር ያላትን ታሪክ ያሳያል። 🇪🇹 የኢትዮጵያ አርማ/ባንዲራ — ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ እግር ኳስ አካል መሆኑን ያመለክታል። ☀️…

2026-10-11 18:14 👁 2,943 👍 16 💬 0 ↗ 1

የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲሱ ሎጎ

2026-10-11 18:13 👁 2,641 👍 6 💬 0 ↗ 0

የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 2ኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታወቀ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2019 ዓ.ም. የ2ኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀንን ይፋ አደረገ። በዚህም መሠረት የ2ኛ ሊግ ውድድሩ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በደማቅ ሁኔታ እንደሚጀመር ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ውድድሩ በድሬዳዋ ከተማ የእግር ኳስ እንቅስቃሴን ለማሳደግና በሊጉ የሚሳተፉ ክለቦች ተወዳዳሪነታቸውን ለማሳየት ዕድል የሚፈጥ…

2026-10-09 00:51 👁 3,242 👍 25 💬 0 ↗ 7

ማሳሰቢያ የጫወታ የቀን ለውጥ 📅 አርብ የደረጃ ⏰ 2:30 || ድሬ ካባ vs ኤረር ጎታ 🏟 ሳቢያን ሜዳ 📅 አርብ የዋንጫ 09:00 || ኡርጂ ቀፊራ vs መስቀለኛ 🏟️ ድሬዳዋ ስታዲየም የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን

2026-10-01 03:49 👁 4,522 👍 33 💬 0 ↗ 4

የቱ ጋር ይሆን መሻሻሉ? የኳስ ቁጥጥር ከሴኔጋል ጋር 39%_ ከሱዳን ጋር 39%፣ ሙከራ ሴኔጋል ጋር 11 _ ሱዳን ጋር 13፣ ኦን ታርጌት ሙከራ ሴኔጋል ጋር 1 _ ሱዳን ጋር 5፣ ትልቅ የግብ እድል ሴኔጋል ጋር 2 ሱዳን ጋር 4፣ በተቃራኒ ፍጹም ቅጣት ምት ቦክስ ውስጥ የተነካ ኳስ ብዛት ከሴኔጋል ጋር 14 _ ከሱዳን ጋር 14፣ ኳስ የማቀበል ጥራት ከሴኔጋል ጋር 74% _ ከሱዳን ጋር 76% በሃገሯ የውስጥ ሊ…

2026-09-30 18:42 👁 4,122 👍 6 💬 0 ↗ 1

ሀገራችን በምድቧ እስካሁን እጅግ ደካማ አፈጻጸም ያላት ሀገር ሁናለች ! → ምንም ነጥብ ያላስመዘገበች → ምንም ጎል ያላስቆጠረች → ምንም ጨዋታ ያላሸነፈች

2026-09-30 18:40 👁 3,423 👍 5 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。