📖 መልክዐ አቡነ አረጋዊ " ዘወትር ፡ የማስተዋል ፡ መዓዛን ፡ የሚያሻትቱ ፡ የመንታ ፡ ግብራት ፡ መተላለፊያዎች ፡ ለሆኑ ፡ የከበሩ ፡ አፍንጫዎችህ ፡ ሰላምታ ፡ የሚገባህ ፡ በመዓረግና ፡ በክብር ፡ የገነንህ ፡ አቡነ ፡ አረጋዊ ፡ ሆይ ! አውሬ ፡ ዲያቢሎስ ፡ በመርዛማ ፡ ጥርሶቹ ፡ አቁስሎኛልና ፡ በአማላጅነትህ ፡ ከደዌ ፡ ፈውሰህ ፡ አድነኝ ። " JOIN @Applied_CHRISTIANITY
ተግባራዊ ክርስትና
频道{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን } "" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 27.3
- 平均评论
- 3.0
- 平均转发
- 9.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🔔 እምነት እየጎደለን ነው ! በዚህ ዘመን የምንሰማው ፣ የምናየው ነገር ሁሉ የሚያስፈራ ይመስላል ። ሰውነታችንን ስንዳብስ የምናገኘው ትንሽ ጠጣር ነገር ሁሉ ያስፈራናል ። የሐኪም ቀጠሮአችን እንኳ ያስጨንቀናል ። የሚሰማንን ሕመም ሁሉ ጎግል እያደረግን እንቅልፍ እናጣለን ። በአጭር ቃል እምነት እየጎደለን ነው ። ዓለም ዕለት ዕለት አዕምሮአችንን በከንቱ መረጃ ሞልታ ታስጨንቀናለች ። ከዚህ ሁሉ ነገር እግዚአብ…
🔔 #ይድረስ ፡- "እግዚአብሔር ረስቶኛል ለምንል ሁሉ ።" JOIN @Applied_CHRISTIANITY
"ወዳጄ ! እውነታው ይሄ ነው ፡- ጭቃ መሀል ደረቅና ንጹሕ ሆነይ ከተገኝኽ ሁሉም እየረገጠህ ያልፋል ። እናም እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋ በማድረጌ መከራና ሐዘን በዛብኝ አትበል ።" 🔔 | ብርሃነ ሥላሴ | JOIN @Applied_CHRISTIANITY
🔴 ሦስት ዓመት ከመንፈቅ "..... ይህ ዘመን እመቤታችን ከኢየሩሳሌም ውጪ የኖረችበት ዘመን ነው ። ጌታ በተወለደ በሁለት ዓመቱ ሰብአ ሰገል በመጡበት ወራት ከሄሮድስ ቁጣ የተነሳ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ በከተማው መቀመጥ አልቻለችም ነበር ።" 📖 ምንጭ ፡- ሕይወተ ማርያም ድንግል JOIN @Applied_CHRISTIANITY
‹‹ብዙ ጊዜ ብዙ እናገራለሁ በመናገሬም አዝናልሁ በዝምታዬ ግን ያዘንኩበት ጊዜ የለም።›› /ቅዱስ አርሳንዮስ/ JOIN @Applied_CHRISTIANITY
"ተናግረን ከምናስብ አስበን እንናገር ።"
"ለመስማትም ፈጣን ሁን ፣ ቃልን ለመመለስ ግን የዘገየህ ሁን ። የምትነግረው ካለህ ለባልንጀራህ ንገረው ያለዚያ ግን እጅህን ባፍህ ላይ አድርግ ። መከበርህና መዋረድህ ከቃልህ የተነሳ ነው ፣ የሰውም ውድቀቱ ከአንደበቱ የተነሣ ነው ።" /ሲራ 5÷9/ JOIN @Applied_CHRISTIANITY
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。