#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ…
ትምህርታዊ መረጃ™
频道📚 This unique channel is prepared by the community request. Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot Buy ads: https://telega.io/c/tmhrt_ministers1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 36.5
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 16.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
(无文本内容)
በትግራይ ክልል የሚገኙ አራቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር-ማስተማር ሒደት ለማስጀመር ያሉበትን ሁኔታ እና የወደፊት አቅጣጫ የገመገመ ውይይት በመቐለ ከተማ መድረክ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የትምህርት ሚኒስትሩ አማካሪ ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)፣ አራቱም ተቋማት (መቐለ፣ ዓዲግራት፣ አክሱም እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች) በትብብርና በቁርጠኝነት በመስራት የትምህርት ሒደቱን ለማስቀጠል እንዲጥሩ…
(无文本内容)
#MoE የትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉት ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ለፈተና ለተመረጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተናው ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 07/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ የሚሰጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በሚቀርባችሁ የመፈተኛ ማዕከል በአካል በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ አሳስቧል…
በመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪን ለማጠናቀቅ ለሚሠራ ጥናትና ምርምር የሚመደበው በጀት እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያሠራው ጥናት አሳየ፡፡ በጥናቱ መሰረት የ2ኛ ዲግሪን ለማጠናቀቅ ለሚደረግ ጥናትና ምርምር የሚመደበው 15,000 ብር ሲሆን፣ ነገር ግነ በአሁኑ ወቅት መሆን ያለበት 109,000 ብር እንደሆነ ጥናቱ አመልክቷል፡፡ የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርትን ለማ…
ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በ2020 ዓ.ም ወደ ኤሮስፔስ ዩኒቨርሲቲ ለማደግ እየሠራ መሆኑን ገለፀ። ኮሌጁ ወደ ኤሮስፔስ ዩኒቨርሲቲ ለማደግ የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያጠናቀቀ መሆኑ የኮሌጁ 13ኛ ዙር ሰልጣኞችን ትናንት ባስመረቀበት ወቅት ተገልጿል። ኮሌጁ በ2ኛ ዲግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ያሰለጠናቸውን 1,102 ተማሪዎች ትናንት ያስመረቀ ሲሆን፣ ከተመረቁት ውስጥ 400 የሚሆኑት በ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。