"ኢዮሣፍጥም የእስራኤልን ንጉሥ፣ “በመጀመሪያ ግን የእግዚአብሔርን ሐሳብ ጠይቅ” አለው።" ነገሥት ቀዳማዊ ፳፪:፭ " And Jehoshaphat said unto the king of Israel, Enquire, I pray thee, at the word of the LORD to day." 1 Kings 22:5 "Media Team-የማለዳ ስንቅ ክፍል" ለ✝️✝️በዘላለማዊ ፍቅር ተወዳቹሃል✝️✝️ 👨🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላ…
WCU Fellowship
频道🗣የ2019 መሪ ቃላችን የመንግስቱ ተስፋ/Hope of The Kingdom ~ማየት/Seeing ~መኖር/Living ~ መመስከር/Witnessing Also Follow us on... 🔴YouTube: https://m.youtube.com/@wcustudentfellowship 🔵Instagram :https://www.instagram.com/wcufellowship
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 37.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 10.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
"የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል።" ዕብራውያን 12:2(አዲሱ.መ.ት) " Looking unto Jesus the author and finisher of our faith; who for the joy that was set before him endured the cross, despising…
"ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።" ገላትያ 6:2 "Bear ye one another's burdens, and so fulfil the law of Christ." Galatians 6:2 "Media Team-የማለዳ ስንቅ ክፍል" ለ✝️✝️በዘላለማዊ ፍቅር ተወዳቹሃል✝️✝️ 👨🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት Stay up to date with the latest…
https://forms.gle/3EUmpDx5wLJu1yak7 ይህ በዋቸሞ ክርስቲያን ተማሪዎች EVASU fellowship ውስጥ ባለ የምክር አገልግሎት ህብረት (counselling team) ውስጥ ለማገልገል ህብረቱን መቀላቀል ለምትፈልጉ ክርስቲያን ተማሪዎች የተዘጋጀ ቅጽ(form) ነው። ህብረቱን መቀላቀል የምትፈልጉ ሁለተኛ ዓመትና ከዚም በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች ከላይ ያለውን link በመጠቀም ቅጹን(form) እን…
💥ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ💥 #HOPE_OF_THE_KINGDON_CONFERANCE_&_FRESH_WELCOME ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች፤ በማስታወቂያ ሲነገር እንደነበረው በጉጉት የምንጠብቀው በአመቱ የምንቆይበትን ሀሳብ(#የመንግስቱ_ተስፋ) የምንማማርበት ኮንፍረንስ አርብ እና ቅዳሜ ጥቅምት 13 እና 14 እንዲሁም 15 እሁድ የሚኖረን ይሆናል። እንዲሁም በ2019 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመድባችሁ የመጣ…
"የአስተዋይ ልብ እውቀትን ያገኛል፥ የጠቢባንም ጆሮ እውቀትን ትፈልጋለች።" ምሳሌ 18:15 "The heart of the prudent getteth knowledge; and the ear of the wise seeketh knowledge." Proverbs 18:15 "Media Team-የማለዳ ስንቅ ክፍል" ለ✝️✝️በዘላለማዊ ፍቅር ተወዳቹሃል✝️✝️ 👨🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት Stay up to…
ሰላም ውድ ወደ ግቢያችን አዲስ ገቢ የሆናችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች✨✨ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙌 ከትላንትና ጀምሮ ከየቤታችሁ ወደ ግቢያችን በሰላም ስለተቀላቀላችሁን እጅግ ደስ ብሎናል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በግቢ ቆይታችሁ ከትምህርታችሁ ባልተናነሰ አጥብቃችሁ ልትይዙት የሚገባ አንድ ነገር አለ፤ ይኸውም የቅዱሳን ህብረት ነው። በአመታት ቆይታችሁ አትርፋችሁ መውጣት ያለባችሁ ትልቅ ነገር ይህ ነው። ስለዚህም የፊ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。