ustaz yasin nuru offcial

频道
@ustaz_yasin_nuru_offcial · 未分类 · — · 阿拉伯语

╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈ @ustaz_yasin_nuru_offcial

暂无评级
最近同步 22 小时前
收录于 2026-10-28
订阅数 6,552 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,614 近 24h 568
互动率(ERR) 8.7% 7 天发帖 1
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
25.7
平均评论
0
平均转发
5.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አንተ ሩሕ ሆይ!… ከፅልመት ጋር መወዳጀት፣ ከድፍርስ ጋር መጎራበት አልሰለቸህም ወይ?!… ከተሰቀልክበት ከፍታ መውረድ፣ አሽከር ሆኖ በተጠጋህ ስጋህ መጠለፍ፣ ከአፈር በተሰራ አካል መጠርነፍ አልበቃህም ወይ?!… ንጉስ በሆንክበት ግዛት ውስጥ ሎሌ መሆን፣ ዋና በሆንክበት መድረክ ንዑስ መሆን፣ እንቁ በሆንክበት ሜዳ ድንጋይ መሆን አልሰለቸህም!?… : ለመሆኑ… አንተ ስጋ ሳትለብስ በፊት አልነበርክም እንዴ?!… ነበ…

2026-10-27 02:55 👁 568 👍 17 💬 0 ↗ 3

ኢላሂ! የማይወድቅ ዱዐ ስጠን። ሁኔታችንን አስተካክል። ልጆቻችንን አብጅልን። ያማረ አደብ ስጠን። በረካ ስጠን። ቀልባችንን አርጥብልን። ጭንቀታችንን ገላግለን። ጉዳያችንን አግራልን። በሽተኞችን አሽርልን። ለሟቾቻችን እዘን። ወንጀላችንን ማርልን። ነውራችንን ሽፍንልን። መከራን አቅልልልን። ከፈተና ጠብቀን። አሚን! ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈@ustaz_yasin_nuru_offcial

2026-10-20 11:15 👁 1,456 👍 40 💬 0 ↗ 5

ዒልም ከእነዚህ የተባረኩ ምንጮች ይገኛል፦ ❶ ከአደብና ከመልካም ሥነ-ምግባር፤ ❷ ከዐሊሞችና ከሸይኾች በመማር፤ ❸ ከንባብና ከጥናት፤ ❹ የተማሩትን ከማስተማር፤ ❺ ከመጻፍና ከማቀናበር። እነዚህን ደረጃዎች በተከታታይ መከተል አስፈላጊ ነው። ‐ በአደብ ሁሉም የዒልም መንገዶች ይገራሉ። ‐ ከሸይኾች ስር በመማር መንገዱ ይገለጣል፤ መስመሩም ግልጽ ይሆናል። ‐ በንባብና በጥናት የማስተዋል አድማስ ይሰፋል፤ ውድና አ…

2026-10-05 02:40 👁 2,820 👍 20 💬 0 ↗ 9

የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል፦ «በእስራኤል ልጆች ላይ ጥፋት በደረሰባቸው ጊዜ ተረትና ታሪክ በመናገር ተጠመዱ…» ጠበራኒ ዘግበውታል፤ ደረጃውም ሐሰን ነው። : 🔸 የእስራኤል ልጆች ሥራን በመተውና ከወሬ የዘለለ ተግባር ላይ በመዳከማቸው ምክንያት ከጠፉ በኋላ፣ በታሪኮችና በተረት ተጠመዱ። ስለዚህ "ብልህ ከሌላ ይማራል" ነውና ተረቱ የአላህ መልክተኛ [ﷺ] ህዝባቸውን ከእስራኢል ልጆች ውድቀት እንዲማር…

2026-09-25 02:23 👁 3,463 👍 25 💬 0 ↗ 2

ኢማም አሽ‐ሸዕቢይ [ረሒመሁላህ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «የተከበሩና የተዋቡ ሰዎች በፍጥነት ያፈቅራሉ፤ በዝግታ ይጠላሉ። ከብር እንደተሰራ ኩባያ ናቸው፤ ለመሰበር ይዘገያሉ፣ ከተሰበሩም በፍጥነት ይጠገናሉ። ወራዳና ክፉ ሰዎች ደግሞ በዝግታ ያፈቅራሉ፤ በፍጥነት ይጠላሉ። እንደ የሸክላ ጽዋ ናቸው፤ በፍጥነት ይሰበራሉ፣ ለመጠገን ግን ይዘገያሉ።» 📚 ረውደቱል ዑቅላእ ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈ @ustaz_yas…

2026-09-19 14:03 👁 3,694 👍 26 💬 0 ↗ 10

የተባረከ ገንዘብ… የአላህ ነቢይ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል፦ «ከገቢዎች ሁሉ ምልካሙ፣ ሠራተኛው በቅንነትና በታማኝነት በእጁ ሰርቶ የሚያገኘው ገቢ ነው።» አሕመድ፣ በሐሰን ሰነድ ዘግበውታል። : በታማኝነት እና በቅንነት መሥራት: ‐ ማጭበርበርን መተው፣ ሥራንም አሳምሮ በሚገባ ማከናወን ማለት ነው። : ስለዚህ ሙያህን፣ ዓቅምን ሳትቆጥብ በብቃት አከናውን፤ ደንበኛህን አታታልል፤ የምታውቀውን ጉድለት አትደብቅ፤ የምታገ…

2026-09-18 13:56 👁 2,972 👍 29 💬 0 ↗ 4

ሶሓቦች ለነቢይ [ﷺ] የነበራቸውን ጥልቅ ፍቅር የሚያስረዱ እጅግ በጣም የሚደንቁ ተረኮች አሉ። ከዚህ ውስጥ ኢማም ቲርሚዚይ [ረሒመሁላህ] ሸማኢል በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ ሰይዲና አቡሁረይራን [ረዲየላሁ ዐንሁ] ዋቢ በማድረግ የጠቀሱት ይገኝበታል: ‐ «አንድ ቀን የአላህ መልክተኛ [ﷺ] ምንጊዜም ከቤት በማይወጡበት እና ሰውም በማያገኛቸው ሰዓት ከቤታቸው ወጡ። ሰይዲና አቡበክርም [ረዲየላሁ ዐንሁ] ተከትለዋቸው…

2026-09-18 03:48 👁 2,264 👍 16 💬 0 ↗ 4

ከሞት በላይ የሆነ ፍቅር… በአንድ ወቅት የነቢዩ ﷺ ሶሓቦች ወደ አንድ አካባቢ ለዳዕዋ ተልከው ነበር። ነገር ግን ከሃዲያን በመንገድ አጥምደው ያዙአቸው። በግፍ የገደሉትን ገድለው የተወሰኑትን ወደ መካ በእስር አመጧቸው። ከእነርሱም መካከል ዘይድ ኢብኑ ደሲናህ [ረዲየላሁ ዐንሁ] ነበሩ። ወደ መካ ወስደው ለሶፍዋን ኢብኑ ኡመያህ ሸጧቸው። ሶፍዋንም ዘይድን የአባቱን ሞት ለመበቀል ሊገድላቸው አሰበ።… የግድያው ቀን…

2026-09-09 19:15 👁 3,411 👍 40 💬 0 ↗ 7

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。