KhilX Academy Public

频道
@khilxprogram · 未分类 · — · 英语

Do it for yourself

广告 B+
最近同步 16 小时前
收录于 2026-10-29
订阅数 1万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,471 近 24h 1,291
互动率(ERR) 12.5% 7 天发帖 5
广告投放评级 B+ Ads Index 73

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
16.8
平均评论
1.3
平均转发
6.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ገንዘብ ለመስራት አማራጭ እየፈልጋችሁ ከሆነ ‎ያለነው Digital age ላይ ነው! Digital skillዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ተምራችሁ ገንዘብ መስራት መጀመር ትችላላችሁ! ገንዘብ ለመስራት የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ digital skill ብቻ ሳይሆን ተፈላጊ ስኪልም ጭምር ነው! አሁን ላይ ተፈላጊነት ካላቸው skills ውስጥ Khilx Academy ውስጥ በ10ኛው ዙር ፕሮግራማችን እነዚህን digital skill…

2026-10-27 14:30 👁 828 👍 3 💬 3 ↗ 7

ከምትሰሩት ነገር ውጭ ያሉ እድሎችን Ignore አድርጉ! Social Media ላይ በየቀኑ ብዙ ነገር ትሰማላችሁ። “ይሄን ተማሩ!” “ይሄን ሽጡ!” “ይሄን ቢዝነስ ጀምሩ!” ግን የሰማችሁትን ሁሉም መሞከር ሳይሆን እናንተ ወደምትሰሩበት ሞያ frame አድርጋችሁ ውሰዱት። አሁን የምትሰሩትን career እየገነባችሁ ከሆነ፣ ከዚያ ውጭ ያሉ ነገሮችን ሁሉ እየተከትላችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ። የምትመለከቱት ነገር ለምት…

2026-10-26 21:37 👁 1,073 👍 10 💬 1 ↗ 3

ደንበኛ ለምን ከእናንተ ይገዛል? ሁሉም ደንበኛ ከእናንተ የሚገዛበት የየራሱ ምክንያት አለው። አንዳንዱ Status ፈልጎ ከእናንተ ሊገዛ ይችላል፤ ሌላው ደግሞ እናንተ በምትሸጡት Product/Service ችግሩ እንደሚፈታለት አምኖ ይገዛል። ሁሉም ደንበኛ የሚገዛበት የተለያየ ምክንያት እንዳለው ስታውቁ፣ ደንበኞቻችሁን በተሻለ መረዳት እና የሚፈልጉትን በትክክል ማቅረብ ትችላላችሁ። ይሄ ግን የBusiness-አችሁን…

2026-10-26 17:00 👁 1,128 👍 3 💬 0 ↗ 2

ደንበኛ ለምን ከእናንተ ይገዛል? ሁሉም ደንበኛ ከእናንተ የሚገዛበት የየራሱ ምክንያት አለው። አንዳንዱ Status ፈልጎ ከእናንተ ሊገዛ ይችላል፤ ሌላው ደግሞ እናንተ በምትሸጡት Product/Service ችግሩ እንደሚፈታለት አምኖ ይገዛል። ሁሉም ደንበኛ የሚገዛበት የተለያየ ምክንያት እንዳለው ስታውቁ፣ ደንበኞቻችሁን በተሻለ መረዳት እና የሚፈልጉትን በትክክል ማቅረብ ትችላላችሁ። ይሄ ግን የBusiness-አችሁን…

2026-10-23 23:58 👁 1,619 👍 2 💬 2 ↗ 3

Customer Lifetime Value ምንድነው? Customer Lifetime Value ማለት አንድ Client ከእናንተ ጋር በሚኖረው የBusiness Relationship ውስጥ በጠቅላላ ለBusiness-አችሁ የሚያመጣው ገቢ ነው። ለምሳሌ፣ እናንተ Agency-አቹ ውስጥ ለአንድ Client አንድ ጊዜ ሰርታችሁለት እንዲሄድ ከማድረግ ይልቅ፣ Service-አችሁን እያሻሻላችሁ፣ በተደጋጋሚ እንዲመጣ ምክንያት እየሰጣ…

2026-10-22 20:12 👁 1,811 👍 1 💬 0 ↗ 5

ላለፉት 4 ዓመታት ከቢዝነስ የተማርኩት ነገር ቢኖር ቢዝነሴ የኔን ባህሪ መልሶ የሚያሳየኝ መስታወት እንደሆነ ነው። በሌላ አነጋገር ቢዝነሴ ላይ የሚታዩ ችግሮች መልሰው Reflect የሚያደርጉት ወደ እኔ ነው ። ሁልጊዜ የምለው ነገር አለ ። Business early stage ላይ self development ነው። እናንተ ባደጋችሁት ልክ ነው ቢዝነሳችሁ የሚያድገው ። ለዛ ነው ራሳችሁ ላይ Invest ለማድረግ ጊዜ…

2026-10-21 16:06 👁 1,890 👍 7 💬 3 ↗ 12

በተሳካላቸው እና ባልተሳካላቸው የቢዝነስ ሰዎች መካከል ያለው ትልቅ ልዩነት Self investment ነው። የተሳካላቸው የቢዝነስ ሰዎች ራሳቸውን ያስተምራሉ፣ ቢዝነሳቸውን ለማሳደግ ለቢዝነሳቸው የሚጠቅሙ ነገሮችን አያልፉም! ራሳችሁን እና ቢዝነሳችሁን vertically and Horizontally ስታሳድጉ ስኬታማ መሆን ትጀምራላችሁ! የKhilx ተማሪዎች ከሆናችሁ እና አሁን ላይ የራሳችሁን Agency ለማሳደግ ወ…

2026-10-20 20:42 👁 1,960 👍 4 💬 0 ↗ 7

https://youtu.be/sAg2dkyAOU0?si=VdTF8rdYmoG_GNpM ማወቅ ያለባችሁ ብቸኛው የጊዜ አጠቃቀም መንገድ

2026-10-19 17:07 👁 2,101 👍 6 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。