ከሁለት ሳምንት በፊት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር በመሆን በተሾሙት በቀድሞው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍስሃ ይታገሱ ምትክ፤ የእርሳቸው ምክትል የነበሩት አቶ ፍጹም ከተማ መስሪያ ቤቱን እንዲመሩ ተሾሙ። ለኮርፖሬሽኑ አዲስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሲሾም፤ ባለፉት ስምንት ዓመታት ውስጥ ለአምስተኛ ጊዜ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት፣ አስተዳደር እና አመራርን በበላይነት የመምራት ኃላፊ…
Ethiopia Insider
✓ 频道Ethiopia Insider is a digital media that provides news, updates, analysis and features.
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 11
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አቶ ጌታቸው ረዳ ስለ ትግራይ ውጊያ እና ስለ ኤርትራ ተሳትፎ ምን አሉ? በሰሜን ኢትዮጵያ ውጊያ ሲጀመር ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና ፋኖ በአማራ እና አፋር ክልሎች ጠልቀው በመግባት የጅቡቲን መስመር እንዲቆርጡ በኤርትራ መንግስት “ትዕዛዝ” ተሰጥቷቸው እንደነበር አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። ውጊያው በአፋር ክልል ወደሚገኙ አካባቢዎች ሲዘልቅ “የኤርትራ ኃይል በተወሰነ ደረጃ” በከባድ መሳሪያ “ድ…
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የተከሰቱ ሰብአዊ ቀውሶች “ተጨማሪ ግጭት ሊቀሰቅሱ” እንደሚችሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ ጉዳዮች እና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ቶም ፍሌቸር አስጠነቀቁ። ቀጠናው ለተጋረጡበት የኤል ኒኞ ክስተቶች፣ ነባር ሰብአዊ ቀውሶች፤ ግጭቶች እና መፈናቀሎች “በተናጠል” መፍትሔ ማበጀት እንደማይቻልም አስተባባሪው አሳስበዋል። ከግጭት አዙሪት መውጣት በተሳናቸ…
በጋምቤላ ከተማ ባለፈው ካለፈው መስከረም ወር መጨረሻ ጀምሮ የተከሰቱ የጸጥታ መደፍረሶችን “በማስተባበር” እና “በመሳተፍ” የተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ አራቱ የፖሊስ አባላት መሆናቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል። በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ ከዋሉት ግለሰቦች አምስቱ፤ መስከረም 23፤ 2019 በጋምቤላ ከተማ ጥቃት ጋር በተያያዘ የተጠረጠ…
በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት የሚሳተፉ “የተወሰኑ ወገኖች” በኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና ብሔራዊ ደህንነት ላይ ለሚፈጽሟቸው “ከባድ ጥሰቶች” በሁለትዮሽ የግንኙነት መንገዶች መፍትሔ ለማበጀት ጥረት እያደረገች እንደምትገኝ ኢትዮጵያ ለተመድ የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት አሳወቀች። ምክር ቤቱ ትላንት ባካሄደው ስብሰባ፤ “በኮንትሮባንድ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን የጦር መሳሪያዎችን በተመለከተ በቂ ማስረጃ በተገ…
በትግራይ ክልል ባለው ውጊያ እና ባጋጠማቸው የህክምና አቅርቦቶች እጥረት ምክንያት የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች አቋርጠው የነበሩ “አብዛኞቹ ሆስፒታሎች” ወደ ስራ መመለሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ። በክልሉ የጤና አገልግሎቶችን ወደነበረበት ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ተጨማሪ መድኃኒቶች እና የህክምና አቅርቦቶች በመጓጓዝ ላይ እንደሆኑም ድርጅቱ ገልጿል። ተመድ ይህን የገለጸው፤…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጸመ ጥቃት፤ የቀይ መስቀል አምቡላንስ አሽከርካሪ ተገደለ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ በትላንትናው ዕለት በተፈጸመ ጥቃት፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አምቡላንስ አሽከርካሪ የነበረው አቶ ሙሉጌታ አንዷለም መገደሉን የግብረ ሰናይ ድርጅቱ አስታወቀ። የአምቡላንሱ አሽከርካሪ የተገደለው፤ “በታጠቁ ኃይሎች” መሆኑን ማህበሩ ጨምሮ ገልጿል። እነዚህ ኃይሎች በ…
በቡድን 20 የጋራ ማዕቀፍ የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ በሚደረግ ድርድር ውስጥ የሚሳተፉ አማካሪዎች ክፍያ ላይ “አስቀድሞ ጣሪያ” እንዲበጅ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ጥሪ አቀረቡ። ዶ/ር እዮብ ሂደቱ “የተሻለ የአበዳሪዎች ቅንጅት” እንደሚያስፈልገው ጥሪ ማቅረባቸውንም ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የብሔራዊ ባንክ ገዢ ይህን ጥሪ ያቀረቡት፤ በታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቀፉ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。