#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ 'በሕይወት እንተርፋለን አላልንም' ፡ በህወሓት ቁጥጥር ስር የቆዩት የቀድሞ ባለሥልጣናት ምን ገጠማቸው? የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ፣ አራት የቀድሞ ባለሥልጣናት ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ከነበሩበት እስር አምልጠው በኢትዮጵያ ሠራዊት እጅ ከገቡ በኋላ ወደ መቀለ መመ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 2.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኢትዮጵያ አዲስ ከገነባቸው የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ ምን ያህል ታተርፋለች? ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከሚጠቀሱ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች አንዱ ሊሆን ይችላል የተባለ ማጣሪያ ሥራ አስጀምራለች። ይህ ተቋም በጥሬው ወደ ሌሎች አገራት የሚላከውን የአገሪቱን ከፍተኛ መጠን ያለውን ወርቅ በማጣራት ዕሴት ጨምሮ ከፍተኛ ገቢን እንደሚያስገኝ እየተነገረ ነው። የፋብሪ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት መንግሥት ለምን ዝምታን መረጠ? የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ይላሉ? በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት ሁለት ሳምንት አልፎታል፤ የፌደራሉ መንግሥት እና አጋር ኃይሉ መቀለን እና ሌሎች የትግራይ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። ከጦርነቱ ጅማሮ አንስቶ ተሳታፊ እንደሆኑ ሲነገር የነበረው የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድን…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከዲፕሎማሲ ውዝግብ እስከ ፀጥታው ምክር ቤት አቤቱታ እስካሁን የምናውቀው ሁለት ሳምንት ያለፈው በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት እንደቀጠለ ነው። በዚህ ሳምንት የጦርነቱ ዋነኛው ጉዳይ የኤርትራ ወታደሮች ከድንበር በሻገር በብዙ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባታቸው ነው። ይህም ኢትዮጵያ ወረራ እንደተፈጸ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ትግራይ በኮማንድ ፖስት እንደምትመራ እና ከስድስት ወር በኋላ ምርጫ እንደሚካሄድ ተነገረ የህወሓት መሪዎች መቀለን ጨምሮ ከበርካታ የትግራይ ከተሞች ለቅቀው ከወጡ በኋላ ክልሉ በፌደራል መንግሥቱ ኮማንድ ፖስት ሥር እንደሚቆይ እና በትግራይ ምርጫ እንደሚካሄድ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት እና በአሁኑ ጊዜ የጠቅላይ ሚ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ለሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የመቀለ በረራ ዛሬ ሲጀመር የፌደራል መንግሥቱ ባለሥልጣናት ወደ ክልሉ ተጉዘዋል ጦርነቱ ዳግም መቀስቀሱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሳምንታት አቋርጦት የነበረውን የመቀለ በረራ ዛሬ እሑድ ሲጀምር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል መንግሥቱ ባለሥልጣናት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች መሪዎች በመጀመሪያው ጉዞ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኤርትራ ለተመድ በላከችው ደብዳቤ "ኢትዮጵያ ራስን በመከላከል ስም ጦርነትን ምክንያታዊ ልታደርግ ነው" ስትል ከሰሰች ኤርትራ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ፤ ኢትዮጵያ "ራስን በመከላከል ስም" በሉዓላዊት የተመድ አባል ላይ የምትፈጽመውን ጦርነት ምክንያታዊ ለማድረግ እየሞከረች ነው ስትል ከሰሰች። በኤርትራ የውጭ ጉዳይ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኢትዮጵያ "ለተፈጸመባት ወረራ ራሷን ከመከላከል ውጪ አማራጭ እንደሌላት" ለተመድ የፀጥታ ምክር ቤት አባላት አሳወቀች ኢትዮጵያ በኤርትራ ወረራ እንደተፈጸመባት እና ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት በመግለጽ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደብዳቤ አሳወቀች። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。