የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች

频道
@Ethiopian_Orthodox · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል፡፡ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Ethiopian_Orthodox_bot Buy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox

广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-09-29
订阅数 3.3万 7 日 +283 · 30 日 —
30 天平均曝光 6,436 近 24h 2,779
互动率(ERR) 8.5% 7 天发帖 6
广告投放评级 B+ Ads Index 72

订阅数趋势

10-02 09:35 → 10-28 12:04 · 区间变化 +791

最低 3.2万 最高 3.3万 5 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
38.5
平均评论
0.4
平均转发
24.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ወመኑ መሐሪ ዘከማከ/፪/ ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ/፬/ እንዳንተ ይቅርባይ ከቶ ማነው/፪/ ኹሉ አንተን ተስፋ ያደርጋል /፬/ ©ማኅበረ ቅዱሳን @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

2026-10-25 20:14 👁 2,873 👍 39 💬 1 ↗ 22

🔔ዛሬ ምን ይቀደሳል? የማኅሌተ ጽጌ የሦስተኛ እሑድ ግጻዌ [ጥቅምት ፲፭] መልእክታት ➊ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲ : ፩ - ፲፬ (10:1-14) ➋ የዮሐ. ራእይ ፲፬ ÷ ፩ - ፮ (14:1-6) ➌ የሐዋ/ሥራ ፬ ÷ ፲፱ - ፴፩ (4:19-31) ምስባክ መዝሙር ፺፪ : ፲፪ /92:12 "ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ፤ ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ፤ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር።" "ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እ…

2026-10-25 10:33 👁 3,161 👍 41 💬 3 ↗ 5

የ፳፻፲፱ ዓ.ም የጥቅምት ፲፭(የሦስኛው ሰንበት) የጽጌ ማኅሌት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ 👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር 👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ 👉በአሐቲ ቃል። በመረግድ 👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ 👉በአሐቲ ቃል። በቁም 👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር…

2026-10-24 22:18 👁 2,331 👍 22 💬 0 ↗ 26

ማሕሌተ ጽጌ ተአምረ ፍቅርኪ ማርያም ይገብር መንክረ፤እንዘ ጻእረ ሞት ያረስዕ ወያሰተጥዕም መሪረ፤በመዓዛ ጽጌኪሰ ለዘበአውደ ስምዕ ሰክረ፤ውግረተ አዕባን ይመስሎ ኀሠረ፤እሳትኒ ማየ ባሕር ቆሪረ። ትርጉም ማርያም ሆይ! የፍቅርሽ ተአምር፣ የሞት ጣርን እያስረሳ፣ መራራንም እያጣፈጠ ተአምርን ይሠራል፤ በምስክር አደባባይ በአበባሽ መዐዛ የሰከረ ሰው በድንጋዮች መወገር እንደ ገለባ ይመስለዋል(እንገለባ ይቀለዋል)፤ እሳ…

2026-10-24 22:18 👁 2,960 👍 21 💬 0 ↗ 20

ጥቅምት ፲፬ ጻድቁ አቡነ አረጋዊ ‹‹ወበዛቲ ዕለት ኮነ ተዝካሩ ለዐብይ ወክቡር አቡነ አረጋዊ ዘይሰመይ ዘሚካኤል›› ‹‹በዚህች ቀን የታላቁ እና የከበረ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘሚካኤል የሚባለው መታሰቢያ ነው›› አባታችን ‹‹አቡነ አረጋዊ›› በሀገራችን ስም አጠራራቸው ከከበሩ አባቶች አንዱ ጻድቅ ናቸው፡፡ ጻድቁ የተወለዱት በ5ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ አከባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው አባታቸው ንጉሥ ይስሐቅ እና…

2026-10-24 15:59 👁 2,937 👍 26 💬 0 ↗ 10

"አቡነ አረጋዊ" ጽድቅህ ጠርቶናል አባትነትህ በቅድስና ያማረ ሕይወትህ ጌጥ ውበታችን አባ አረጋዊ መናኝ መነኩሴ መልአክ ምድራዊ (፪) ተቃኝተህ ስላደግክ በመንፈስ ቅዱስ ወደ ፅርዕ ተጓዝክ ወደ አባ ጳኩሚስ ተዘጋጅተህ ነበር ለችግር ፈተና ዘሚካኤል አለህ ሰጥቶህ ምንኩስና (፪) አዝ--- ለኢትዮጵያ ምእመናን አባት ተብለሃል ወንጌል በማስተማር ብዙ አትርፈሃል መጻሕፍት ተርጉመህ ያበረከትክ ለአበው የአንተስ ትሩፋት…

2026-10-24 15:59 👁 2,417 👍 15 💬 0 ↗ 12

🔔ዛሬ ምን ይቀደሳል? የማኅሌተ ጽጌ የሁለተኛ እሑድ ግጻዌ [ጥቅምት ፰] መልእክታት ➊ ኤፌሶን ፮ ፣ ፩ - ፲ (6 ፣ 1-10) ➋ ራእይ ፲፪ ፣ ፩ - ፲፫ (12 ፣ 1-13) ➌ የሐዋ/ሥራ ፯ ፣ ፳፫ - ፴ (7 ፣ 23-30) ምስባክ መዝ ፻፪ ፥ ፲፬ /102፥14 "ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ። ሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ። ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ።" "አቤቱ እኛ አፈር እንደሆን አስብ። ሰውስ ዘመኑ…

2026-10-18 05:59 👁 7,098 👍 64 💬 0 ↗ 12

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተኣምር ወንጽሕ፣ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፣ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ ትርጉም ነጭ እና ቀይ የሆንሽ ጽጌ በንጽሕናና በተኣምር ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ልጅሽን ታቅፈሽ ነዪ ። ርግቤ ሆይ ከሀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ ። መልካም የሆንሽልኝ ሆይ ከደስተኛ መልአክ ከገብርኤል ጋራ እና እንዳንቺ…

2026-10-18 04:20 👁 5,476 👍 29 💬 0 ↗ 15

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。