Tesfa

频道
@tesfa_gcme · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

广告 A
最近同步 8 天前
收录于 2026-09-29
订阅数 6,626 7 日 -2 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,838 近 24h 1,017
互动率(ERR) 15.3% 7 天发帖 5
广告投放评级 A Ads Index 75

订阅数趋势

10-03 01:14 → 10-21 09:06 · 区间变化 -22

最低 6,625 最高 6,648 5 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
33.6
平均评论
0
平均转发
10.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አንዳንድ ጊዜ የምታልፍበት ፈተና ከአቅምህ በላይ እንደሆነና መውጫ እንደሌለው ሊሰማህ ይችላል። ነገር ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነው። እርሱ በፈተናህ መካከል አይተውህም፤ እንድትጸና ጸጋንና ኃይልን ይሰጥሃል፣ ከፈተናውም ለመውጣት መንገድ ያዘጋጅልሃል። በፈተናው ውስጥ እንድትጸናና በእርሱ እንድትታመን ኃይልን ይሰጥሀል። ተስፋ አትቁረጥ! በእርሱ ታመን፤ በሚያስፈልግህ ጊዜ የሚረዳህ እርሱ ነው። 1 ቆሮንቶስ 10:13…

2026-10-20 17:10 👁 472 👍 24 💬 0 ↗ 6

ለወዳጁ ሲል ሕይወቱን የሚሰጥ ሰው ሊገኝ ይችላል፤ ለጠላቱ ሲል ግን ሕይወቱን የሚሰጥ ሰው ማግኘት እጅግ ይከብዳል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኛ ሳለህ፣ ከእግዚአብሔር ርቀህ ሳለህ፣ ክርስቶስ ስለ አንተ ሞተ። በራስህ ኃይል ከኃጢአት ነፃ መውጣት ባልቻልክበት ጊዜ፣ እርሱ ኃጢአትህን ተሸክሞ በመስቀል ላይ ሕይወቱን ሰጠ። ይህ የእግዚአብሔር ፍቅር: አንዲያ ልጁን እስከመስጠት በደረሰ መሥዋዕትነት የተገለጠ እውነት ነው።…

2026-10-19 17:04 👁 707 👍 22 💬 0 ↗ 6

አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ብቻህን የምትሆንበት ቦታ ያስቀምጥሃል፤ የሚያስፈልግህ ነገር ሌላ ሳይሆን እርሱ ራሱ ብቻ እንደሆነ እስክትረዳ ድረስ ነው። በዙሪያህ ካሉ ሰዎች፣ ከሁኔታዎች፣ ከዓለም ጫጫታ፣ ርቀህ ወደ ምድረበዳ በሚወስድህ ወቅት እግዚአብሔር ከልቡ ለልብህ ሊያናግርህና ፍቅሩን በጥልቀት ሊያሳይህ ነው። ያ የብቸኝነት ወቅት የተተውክበት ሳይሆን፣ ከእርሱ ጋር ይበልጥ ህብረት የምታደርግበት ጊዜ ነው። በምድ…

2026-10-16 17:00 👁 1,216 👍 40 💬 0 ↗ 18

ምናልባት ዛሬ ማንም የማይረዳህ የሚመስልበት፣ በልብህ ያለውን ስቃይ በቃላት መግለጽ የሚያቅትህና እና ማረፍ የሚያስፈልግህ ጊዜ ላይ ትሆን ይሆናል። ነገር ግን በምታልፍበት ጭንቀት ውስጥ ሁሉ፤ እግዚአብሔር ይሰማሃል። ዳዊት በመከራው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም ጩኸቱን ሰማ። ስለዚህ በጭንቀት ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጩኽ። ልብህን በፊቱ አፍስስ፤ እርሱ ይሰማሃል። በእርሱ ተስፋ አድርግ፤ በችግር መካከ…

2026-10-15 17:00 👁 1,279 👍 31 💬 0 ↗ 9

ችግሮች ሲደራረቡብህ፣ የምታደርገው ጠፍቶህ ግራ ስትጋባ፣ በዙሪያዬህ ብዙ ጫና ሲመጣብህ፣ ብዙ አቅም ያላቸው ያግዙኛል ምትላቸው ሰዎች ሲከዱህ፣ ብዙ ካለህበት ውጥንቅጥ ሊያወጣህ የሚችል ሁኔታን ልትፈልግ ትችላለህ ነገር ግን እውነተኛና አስተማማኝ ረዳት የሚመጣው ከእግዚያብሔር ዘንድ ብቻ ነው:: ረድኤትህ ከራስህ አቅም አይደለም፣ ከሰዎችም አይደለም እንዲሁም ከሁኔታ አይደለም። ረድኤትህ ተራሮችን ፈጥሮ፣ ሰማይን የ…

2026-10-14 17:00 👁 1,414 👍 34 💬 0 ↗ 12

ጸጋ ማለት በራስህ ጥረት ልታገኘው የማትችለው፣ የማይገባህ እንኳ ቢሆንም እግዚአብሔር ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ በነፃ የሚሰጥህ ስጦታ ነው። እግዚአብሔር በሕይወትህ የሚያጋጥሙህን ፈተናዎችና ችግሮች በራስህ ኃይል ብቻ እንድትወጣቸው አልተወህም። በሚያስፈልግህ ጊዜ የሚረዳህን ጸጋ ሰጥቶሀል። ከውድቀቶችህ፣ ከድክመቶችህና ከጥፋተኝነት ስሜትህ ጋር ወደ እርሱ ብትመጣ፣ በምሕረቱ እንድትቀበልና ይቅርታን እንድታገኝ በኢየሱስ…

2026-10-13 17:07 👁 1,537 👍 40 💬 0 ↗ 13

እግዚአብሔር ለሚወዱት እንደ ሃሳቡም ለተጠሩት በህወታቸው የሚያልፈውን ማንኛውንም ነገር ለመልካም መቀየር የሚችል ሃያልና ሉዓላዊ ነው ::እግዚያብሔር ዛሬም ባንተ ሂወት የሚያልፉትን የትኛውንም ነገር ለበጎ ያደርገዋል :: አሁን ያለህበትን መከራ ውጣ ውሯድ እና ተግዳሮቶች ሁሉም ተጠቅልሎ እግዚያብሔር ለመልካም መቀየር የሚችል አምላክ ነው :: እግዚያብሔር ባንተ ሂወት የጀመረውን የራሱን አላማ ሳይቸርስ ስቃይ ውስ…

2026-10-12 17:00 👁 1,566 👍 31 💬 0 ↗ 14

በሕይወትህ ውስጥ የማታውቀው የወደፊት ሁኔታ፣ የሚያስጨንቁ ችግሮችና የሚያስፈሩ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ። ነገር ግን ኢየሱስ በችግሮች መካከል እንኳን ልብህን የሚያረጋጋ ሰላሙን ይሰጥህል። የዓለም ሰላም ብዙ ጊዜ ሁኔታዎች ሲስተካከሉና የምትፈልገው ነገር ሲሳካ የሚሰማህ እርካታ ነው። የኢየሱስ ሰላም ግን በሁኔታዎች ላይ የተመሠረተ አይደለም። በማዕበል ውስጥ እንኳን እርሱ ልብህን በሰላሙ ያረጋጋል። ዮሐንስ 1…

2026-10-09 17:00 👁 1,910 👍 29 💬 0 ↗ 9

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。