Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

频道
@IbnuMunewor · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

كناشة ابن منور

广告 B+
最近同步 3 天前
收录于 2026-09-29
订阅数 11万 7 日 -143 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.6万 近 24h 9,867
互动率(ERR) 8.9% 7 天发帖 21
广告投放评级 B+ Ads Index 70

订阅数趋势

10-03 01:26 → 10-26 11:21 · 区间变化 -122

最低 11万 最高 11.1万 6 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
45.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
450

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ደርስ፦ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል - 33 * የሚሰጥበት ቦታ፦ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ በኋላ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 218 فيه مسائل = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

2026-10-26 01:33 👁 2,933 👍 0 💬 0 ↗ 1

ዛሬ እሑድ ጥቅምት 15/2019 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 218 فيه مسائل

2026-10-25 22:21 👁 4,814 👍 0 💬 0 ↗ 0

ደርስ፦ ~ * በይቁኒያህ * ክፍል፦ 03 * የሚሰጥበት ቦታ፦ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/10283

2026-10-25 21:31 👁 4,758 👍 0 💬 0 ↗ 6

ዑመር ብኑል ኸጣብ የደካሞች ጋሻ! ~ አገሩ ወዲያ ነው - ከመካ በረሃ ክንዱ የሚፋጀው - የሚያሰኘው ውሃ! . ዑመር ብኑል ኸጣብ ከመስለማቸውም በፊት በሃይለኝነታቸው በአይበገሬነታቸው የሚታወቁ ነበሩ። አቡ ጀህልም እንዲሁ ነበር። አቡ ጀህል ስሙ ዐምር ብኑ ሂሻም ብኒል ሙጊራ አልመኽዙሚይ ይባላል። ነብዩ ﷺ የነዚህን ሁለት ሰዎች መስለም በእጅጉ ይፈልጉ ነበር። ይህም የሆነው በጊዜው እንግዳ ለሆነው ኢስላም ክብር…

2026-10-25 14:56 👁 7,338 👍 0 💬 0 ↗ 54

በሑዘይፋህ መስጂድ የሚሰጠው ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።

2026-10-25 14:00 👁 6,173 👍 0 💬 0 ↗ 1

ደርስ፦ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል - 32 * የሚሰጥበት ቦታ፦ ሑዘይፋህ መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ በኋላ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 216 باب ما جاء في حماية المصطفى صلي الله عليه وسلم جناب التوحيد وسده كل طريق يوصل إلى الشر…

2026-10-25 02:36 👁 7,478 👍 0 💬 0 ↗ 5

ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 216 باب ما جاء في حماية المصطفى صلي الله عليه وسلم جناب التو…

2026-10-24 22:19 👁 8,450 👍 0 💬 0 ↗ 5

ወረፋን አለመጠበቅ ~ ወረፋ በሚጠበቅበት የትኛውም ቦታ ላይ የቀደሙ ሰዎች እያሉ በጉልበትም ይሁን በመሸወድ ቀድሞ መግባት ነውረኛ ተግባር ነው። የታክሲ፣ የውሃ፣ የክፍያ ቦታዎች፣ ሃኪም ቤቶች፣ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች፣ ... ከኛ የቀደሙ ተገልጋዮች እያሉ በየትኛውም ጤነኛ ባልሆነ መንገድ ቀድሞ ተጠቃሚ መሆን አላህን ለሚፈራ ሰው ሞኝነት እንጂ ብልጠት አይደለም። ይልቁንም ነፍሰ ጡር እና ልጅ የያዙ እናቶችን፣ ህ…

2026-10-24 13:19 👁 1.1万 👍 0 💬 0 ↗ 56

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。