ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

频道
@beteafework · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡

广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 5.7万 7 日 +166 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.1万 近 24h 6,943
互动率(ERR) 12.3% 7 天发帖 20
广告投放评级 A Ads Index 82

订阅数趋势

10-10 07:02 → 10-27 07:30 · 区间变化 +361

最低 5.6万 最高 5.7万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
160.5
平均评论
0
平均转发
59.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
14

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ተናፋቂዋ ወርኀ ጽጌን ልንጨርስ ሦስት ሳምንታት ቀርተውናል። እናም ለቀጣዩ ለአራተኛ ሳምንት የተፈጥሮ አበባ ገዝቶ የሚሰጠን (የሚያግዘን) እንፈልጋለንና እኔ አለሁ በሉን! @natansolo ያናግሩን

2026-10-27 03:21 👁 1,250 👍 8 💬 0 ↗ 0

"ዘወትር ፍጹም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ እግዚአብሔርን ስለምትወድ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንማልዳለን" በእንተ ቅድሳት

2026-10-27 03:18 👁 1,349 👍 73 💬 0 ↗ 6

Zeራማ English 📚 መልካም ዜና 📣📣 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ በሙሉ ከእኛ የምታገኙት ✅ የሁሉንም ደረጃ ያማከለ ፡ ከጀማሪ (Beginner) እስከ ከፍተኛ (Advanced) ደረጃ ላለ ማንኛውም ሰው የሚመጥን ቀለል ያለ የማስተማሪያ መንገድ። ✅የተለያዩ የመማሪያ አማራጮች፡ በኦንላይን (ባሉበት ቦታ) ወይም በአካል (እርስዎ በሚመርጡት አመቺ ቦታ) ለመማር የሚያስችል አሰራር። ✅ ለTOEFL,…

2026-10-26 17:00 👁 3,828 👍 17 💬 0 ↗ 6

በዚህ ዓለም ሳለን የእኛ ማዕረግ የሚወሰነው እንደ እድሜያችን እንደ ተሰጥኦአችን ወይም እንደ ችሎታችን ነው። በዘላለማዊው ሕይወት ግን ማዕረጋችን የሚወሰነው እግዚአብሔርን የበለጠ በምታውቅ ልብ ነው። ምናልባት ብዙዎች የተናቁ የተጠሉና ችላ የተባሉት እነዚያ ተሰጥኦ ወይም ሥልጣን ያላቸውን ሊበልጧቸው ይችላሉ። ስለዚህ ታናናሽ የተባሉትን በሙሉ እንዳትንቁ ይሁን። እግዚአብሔር ኢያሪኮን ለማዳን በወደደ ጊዜ የመረጠው…

2026-10-26 14:56 👁 4,429 👍 128 💬 0 ↗ 34

"አቤቱ ጌታዬ ንጉሤ ሆይ የራሴን ጥፋት አስመልክተኝ እንጂ በወንድሜ ላይ እንድፈርድ አታድርገኝ፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

2026-10-25 19:38 👁 5,868 👍 324 💬 0 ↗ 52

‛‛እምነት ባሕርን ከፍሎ ያሻግራል፣ በበረሃ መካከል ከሚገኝ አለት ውሀ አፍልቆ ያጠጣል፣ ለዚህ ነው መጽሐፍ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚለው።’’ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

2026-10-25 15:35 👁 6,055 👍 224 💬 0 ↗ 51

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፥አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፥ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፥ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፥ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።” ትርጉም፦ “ነጭና ቀይ አበባ የሚመስል ልጅሽን ታቅፈሽ፥በመንጻት ወራት በተዓምርም ቀን ወደቤተ መቅደስ ስትገቢ፥ከኀዘኔ ታረጋጊኝ/ታጽናኚኝ ዘንድ ርግቤ ኾይ ነይ፥መልካም እናቴ ኾይ ደስ የሚል ዜና ከያዘ ከገብርኤልና፥እንደ አንቺ…

2026-10-25 06:57 👁 6,856 👍 195 💬 0 ↗ 60

“ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ። ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ። አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ መንግሥቱ። አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፡ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።” ትርጉም፦ ድንግል ሆይ የስሙ ምልክት እና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ ከሚያበራ ወርቅ ይልቅ እንደ እንቁ የጠራ ንፅህና ያለሽ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ለእርሱ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ…

2026-10-25 06:53 👁 6,423 👍 120 💬 0 ↗ 41

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。