4-3-3 World News

频道
@Ethionews433 · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ለመስጠት @atsbaha12 ይጠቀሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433

广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 5万 7 日 -208 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.6万 近 24h 1.4万
互动率(ERR) 28.8% 7 天发帖 39
广告投放评级 A Ads Index 85

订阅数趋势

10-07 19:56 → 10-28 02:26 · 区间变化 -431

最低 5万 最高 5万 5 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
166.5
平均评论
0
平均转发
12.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
6

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እስራኤል በ40 ዓመታት ከፍተኛ የመራጮች ተሳትፎ የታየበት ምርጫ አካሄደች እስራኤላውያን ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመምረጥ በዛሬው ዕለት ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል። የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን እንደገለጸው፤ የዘንድሮው የመራጮች ተሳትፎ ባለፉት አራት አስርት ዓመታት ከተመዘገቡት ሁሉ ከፍተኛው ነው። ከጥቅምት 7/2023 የሐማስ ጥቃት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው በዚህ ምርጫ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እ…

2026-10-28 01:50 👁 3,238 👍 20 💬 0 ↗ 1

ሻይ መጠጣት ለልብ ህመም እና ለስትሮክ የመጋለጥ እድልን እንደሚቀንስ አዲስ የወጣ የምርምር ውጤት አመላከተ። በ'Journal of Internal Medicine' የምርምር መጽሔት ላይ የታተመው ይህ ጥናት ወደ 500,000 የሚጠጉ ሰዎችን ለዘጠኝ ዓመታት በመከታተል የተሰራ መሆኑ ተገልጿል ። ጥናቱም በሳምንት ሦስት ወይም ከዚያ በላይ ጊዜ ሻይ መጠጣት ለልብ ህመም የመጋለጥ እድልን በ11 በመቶ እንደሚቀንስ አረጋግ…

2026-10-28 00:30 👁 7,181 👍 94 💬 0 ↗ 59

ሚዳቆን በጦር ገድለው ስጋውን ሲመገቡ የነበሩ 3 ግለሰቦች ተያዙ በደቡብ አሪ ወረዳ ሚዳቆን በጦር በመግደል ስጋውን ለግል ጥቅም ሲያውሉ ተገኝተዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ግለሰቦቹ በደቡብ አሪ ወረዳ ባላምር ቀበሌ ዋልሻአት/ታማ ፓርክ በተባለ አካባቢ የንብ ቀፎ ለመስቀል በሚል በመገኘት ሚዳቆን በጦር ከገደሉ በኋላ ሥጋውን ሲመገቡ መያዛቸውን የወረ…

2026-10-27 22:40 👁 9,174 👍 238 💬 0 ↗ 15

በተለያዩ ቴክኒካል ጉዳዮች ከሳተላይት ውጭ ሁና የነበረው አርትስ ቴሌቪዥን በዛሬው እለት ወደ አየር ሰአት ተመልሷል። @Ethionews433 @Ethionews433

2026-10-27 18:19 👁 1.1万 👍 107 💬 0 ↗ 6

የ ባላንዶር ሽልማት ስነስርዓት በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ 👇👇 https://t.me/+iS6kCwMdCFRlNjRk https://t.me/+iS6kCwMdCFRlNjRk

2026-10-27 04:01 👁 3.1万 👍 12 💬 0 ↗ 5

የትራምፕ የድጋፍ ጥሪ በእስራኤል ምርጫ ላይ መከፋፈል ፈጠረ በእስራኤል በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዋዜማ፣ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሰጡት ይፋዊ የድጋፍ መልእክት በመራጮች እና በፖለቲካ ተንታኞች ዘንድ የተለያየ ምላሽ አስተናገደ። ትራምፕ በTruth Social የማህበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ኔታንያሁን «ታላቅ የጦር መሪ» ሲሉ የገለጿቸው ሲሆን፣ ከኢ…

2026-10-27 01:19 👁 1.4万 👍 72 💬 0 ↗ 2

በእስራኤል የቦምብ ጥቃት በጋዛ የነበሩ 7 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ፡፡ እስራኤል በጋዛ ከተማ በሚገኝ የዩኒቨርሲቲ ግቢ እና በሌሎች አካባቢዎች በፈፀመችው የአየር እና የከባድ መሳሪያ ጥቃት ቢያንስ ሰባት ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች አስታውቀዋል። እሁድ ዕለት በጋዛ ከተማ በሚገኘው ‘እስላሚክ ዩኒቨርሲቲ’ ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ሶስት የደህንነት ጥበቃዎች ተገድለዋል። ይህ ጥቃት ተቋሙን በጥቂ…

2026-10-27 00:05 👁 1.3万 👍 184 💬 0 ↗ 3

የትራምፕ ንግግር ሊቢያን አስቁጣ የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሐሚድ አል-ደባይባ፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሊቢያ፣ የመን፣ ሄይቲና ሶማሊያን “በአሸባሪዎች የተወረሩ” ሀገራት በማለት መግለጻቸውን ተከትሎ ቅሬታ አሠምተዋል። “ከአሜሪካ ጋር በጋራ መከባበር ላይ የተመሠረተውን ግንኙነት እናከብራለን። ሊቢያ ሉዓላዊ ሀገር ናት። በአሸባሪነት ላይ ባደረገችው ትግል ትልቅ መሥዋዕትነት በከፈለችው ሀገራችንና…

2026-10-26 22:29 👁 1.3万 👍 63 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。