ፈዋኢድ

频道
@fewaidabdurazaq · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语
广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 7,528 7 日 -31 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,932 近 24h 1,016
互动率(ERR) 13.5% 7 天发帖 4
广告投放评级 B+ Ads Index 74

订阅数趋势

10-13 00:46 → 10-28 16:21 · 区间变化 -49

最低 7,528 最高 7,577 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
18.2
平均评论
2.9
平均转发
11.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
41

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

**ማሳሰቢያ፦ የተውሒደ ሩቡቢያ ፍቺ ብዙ ጊዜ ተውሒድ አር-ሩቡቢያን አላህን ''በሥራዎቹ# መነጠል በማለት እንገልጸዋለን። ይህ ትርጉም የታወቀ ቢሆንም በጥቅሉ ትክክል ነው። ነገር ግን ዶክተር ዐብዱረሒም አስ-ሱለሚ እንዳብራሩት ይበልጥ ትክክለኛ የሆነው ፍቺ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሳሊሕ አል-ዑሰይሚን የገለጹት ሲሆን እርሱም፦ አላህን በመፍጠር፣ በባለቤትነትና በማስተዳደር መነጠል ነው። ምክንያቱም የመጀመሪያው تعر…

2026-10-28 01:57 👁 418 👍 11 💬 1 ↗ 15

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መስማት የተሳነው መሐመድ ነስሩ ይባላል። ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ሲሆን ውሀ እና ለስላሳ እየዞረ በመሸጥ እና በስፖርት ውድድር ነበር ቤተሰቡን ሚያስተዳድር የነበረው። በአሁኑ ሰአት በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የስኳር ህመም ገጥሞት ከ1 አመት በላይ ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ የስኳር ህመሙ እና የቲቪ በሽታ ጨ…

2026-10-26 18:36 👁 1,325 👍 0 💬 7 ↗ 11

ተ~ጠ~ን~ቀ~ቅ እናትህ እንዳታለቅስብህ አባትህ እንዳያዝንብህ የሰዎችን ልብ አትስበር በሰዎች አትኩራ የሰዎችን ሀቅ ነጥቀህ አትጥፋ ስግብግብ አትሁን ሰዎች እርቦኛል እያሉህ ለማብላት አቅሙ እያለህ እጅህን አትቆልፍ በአሏህ ይሁንብኝ የሆነ ቀን ሁሉንም ወደኋላ ጥለህ ረጅም ጉዞ ብቻህን ትጓዛለህ ቀኑም ውሎ ባደረ ቁጥር ወዳንተና ወደኔ እየመጣ ነው የላቀው አሏህ እንዳለን وَلَقَدْ جِئْتُمُونَا فُرَا…

2026-10-25 03:17 👁 1,253 👍 19 💬 1 ↗ 19

ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ነገ እለተ ቅዳሜ ምሽት በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በእለቱ ብርቅዬ ኡስታዞችች በተለያየ ርእስ ሙሓደራ ያቀርቡልናል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❸ኡስታዝ አቡ ኢምራን ❹ኡስታዝ አቡ አዩብ ❺ኡስታዝ አብዱል ማሊክ የፕሮግራሙ…

2026-10-24 01:19 👁 1,068 👍 4 💬 0 ↗ 0

በትምህርት ቤት የሚሰጡ እንደ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ ሌሎችም ባሉ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ከሸሪዓ ጋር የሚጋጩ ነጥቦችን የሚያብራሩ እና ምላሽ የሚሰጡ ፣ አጫጭር ማብራሪያዎችንና መልመጃዎችን የያዙ መጽሐፍት ቢዘጋጁና በየመድረሳው ለልጆች እንደ ዕድሜ ክልላቸው ቢማሩ መልካም ነው እዛ የተሳሳተ የሚያስተምሮቸውን መድረሳ ያርማል። በዚህ ዘርፍ የተዘጋጁ መጽሐፍት ካሉ፣ መድረሳችን ለማስተማር ዕቅድ ስላለው ብትጠቁሙን ደ…

2026-10-21 00:52 👁 1,504 👍 45 💬 2 ↗ 7

ወጣቶች ሆይ አትዘናጉ በጀመዓ ሰላታቹ ጠንክሩ ሱናን አጥብቃችሁ ያዙ ከአፀያፊ ሽርክ ራቁ ውሸትን ተጠየፉ ሞትን ሁሌም ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁት ወሏሂ እጅግ በሚያስፈራ መልክ ድንገተኛ ሞት እየተበራከተ ነው በጣም የገረመኝ ቀብር የሚቆፍሩ ሰዎች ሌላ ጊዜ ጀናዛ አለ ሲባል ነበር የሚቆፍሩት አሁን ትርፍ ቀብር ተቆፍሮ ይዘጋጃል ሳይቀበርበት የሚያድር ቀብር ደሞ ከስንት አንዴ እንጂ አይኖርም ዛሬ ተቆፍሮ የሚጠብቀው ቀብር…

2026-10-20 01:41 👁 2,355 👍 41 💬 1 ↗ 15

❗️👈لَا تُبْطِلُوا👉ይህ ቃል አስተውሉት ሰደቃ ከመስጠታችን በፊት ብድር ከመስጠታችን በፊት ለሰዎች ማንኛውም ነገር ኢንፋቅ ከማድረጋችን በፊት ይህን የቁርአን አንቀፅ ቆም ብለን ብናስተነትነው ባረከሏሁፊኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُبْطِلُوا صَدَقَاتِكُم بِالْمَنِّ وَالْأَذَىٰ ................. እናንተ ያመናችሁ ሆይ…

2026-10-19 04:16 👁 1,642 👍 16 💬 1 ↗ 4

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ 2019 E.C fresh ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial ፕሮግራም፦ 1,ሶስት ኮርሶች ናቸው።psychology,logic & english(grammar)..ስለዚህ ለnaturalም ይሁን ለ social ተማሪዎች ይሆናል። 2,የtutorial አሰጣጥ ሂደቱ እነዚህን ኮርሶች በppt ማዘጋጀት፣በድምፅ ማስረዳት እና ለመደበኛ ፈተና ያዘጋጃችሁ ዘንድ የሙከራ ፈተናዎችን በ…

2026-10-18 10:48 👁 2,833 👍 6 💬 0 ↗ 10

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。