قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )

频道
@Abu_hibetillah_Asselfiy · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇 @Abu_Hibetillah_bot

广告 B+
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-03
订阅数 1.7万 7 日 -205 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,939 近 24h 1,152
互动率(ERR) 6.7% 7 天发帖 25
广告投放评级 B+ Ads Index 70

订阅数趋势

10-07 20:09 → 10-27 17:51 · 区间变化 -255

最低 1.7万 最高 1.7万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
12.5
平均评论
0.7
平均转发
13.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
46

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🌹የሴት ልጅ ልብ የመዝናኛ ቦታ አይደለም! ካላገባሃት፣ ህይወቷን አታበላሽ!ስሜቷን አትጫወትበት፤ ጊዜዋን አታባክን፤ ተስፋዋንም አታጨልምባት! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ በአንድ ሴት ልጅ ሕይወት ውስጥ እጅግ ውድ የሆኑ ነገሮች አሉ፤ ጊዜዋ፣ ንጹሕ ስሜቷ፣ ክብሯ፣ እምነቷ እና ለወደፊቱ ያላት ተስፋ። እነዚህን ሁሉ በቀላሉ እንድትሰጥ ሊያደርጋት የሚችለው አንድ ሰው ነው፤ እርሱም በልቧ ውስጥ የእውነት ቦታ እንዳ…

2026-10-27 17:25 👁 113 👍 4 💬 0 ↗ 4

ኒካሕና ቃዲ ~ እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ "ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድ…

2026-10-27 16:15 👁 246 👍 3 💬 0 ↗ 2

🌹 እውነተኛ ፍቅር በቃላት ሲገለፅ አላህ አውነተኛ ፍቅርን ይወፍቀን?» 🌹 🥀አፍቃሪው ፍቅሩን እንዲህ ብሎ ጠየቃት? «አንድ ቀን ከአንቺ ውጭ ሌላ ሴት ሊወድ ይችላለሁ ብለሽ አትፈሪምን?» 🥀እሷም በረጋ ፈገግታ ሳቀችና እንዲህ አለችኝ፦ ●ልብህ በቃላት የሚገዛ ቢሆን ኖሮ እፈራ ነበር። ●በውበት የሚማረክ ቢሆን ኖሮም እጨነቅ ነበር። ግን እኔ የወደድኩትን ወንድ አውቀዋለሁ! አወ... ምን አልባት ከእኔ የበለጡ ቆን…

2026-10-27 02:30 👁 801 👍 19 💬 0 ↗ 30

🥀 ሰላም ለደከሙ ልቦቻችን!🥀 ህመሞች አይሰብሩንም፤ ነገር ግን ልባችን በጌታው እንደሚጠገን መዘንጋቱ ነው የሚያደክመው። አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን የምንወደውን ሰው እናጣለን፤ የምንመኘው ነገር ከእጃችን ይርቃል፤ የልባችን በር ለአንድ ሰው ተከፍቶ ሳለ የእሱ መሄድ በውስጣችን ባዶነት ይተዋል። ከዚያም ሌሊቶች ረጅም ይሆናሉ፤ ትዝታዎች ይመለሳሉ፤ ያልተላኩ መልዕክቶች በልባችን ውስጥ ይቀራሉ፤ ያልተነገሩ ቃላትም ው…

2026-10-26 14:32 👁 867 👍 10 💬 0 ↗ 12

🥀 የሀራም ፍቅር… ልብን የሚያስደስት ወይስ ከአላህ የሚያርቅ? 🥀 አንዳንድ ጊዜ ልባችን አንድን ሰው ከልክ በላይ ይወዳል፤ ከእሱ ጋር መነጋገር፣ ድምፁን መስማትና መልዕክቱን ማየት ያስደስተናል። ሲቀርበን ልባችን ይረጋል፤ ሲርቀን ደግሞ ናፍቆት ይጫነናል። 🥀 ግን አንድ እውነት እንዳንረሳ… ማንንም ከልብ መውደድ ብቻውን የሚወቀስ አይደለም፤ ወሳኙ ግን ያ ፍቅር ወደ ምን እየመራን እንደሆነ ነው። ከአላህ የሚያርቀ…

2026-10-26 10:48 👁 942 👍 18 💬 0 ↗ 17

🔥ስለ ጀሐነም ሁኔታና አስፈሪነት አጠር ያለች ዳሰሳ 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

2026-10-26 01:10 👁 1,358 👍 3 💬 0 ↗ 20

(无文本内容)

2026-10-24 22:22 👁 1,395 👍 0 💬 0 ↗ 7

(无文本内容)

2026-10-24 22:22 👁 1,426 👍 0 💬 0 ↗ 9

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。