✅Sparta ውስጥ የመቃብር ድንጋይ ላይ ስማቸው የሚፃፍላቸው 2 የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው እነርሱም ወሊድ ላይ የሞቱ እናቶች እና ጦር ሜዳ ላይ ለወደቁ ጀግኖች ብቻ ነው፡፡ 🌐@Amazing_fact_433 🌐@Amazing_fact_433
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
频道እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 192.1
- 平均评论
- 28.1
- 平均转发
- 23.2
- 广告帖子(30 天)
- 10
- 广告占比
- 5.9%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የኦሾ መፅሐፍት በ PDF! የአስተሳሰብህን ድንበር የሚሰብሩ፣ እራስህን እንድታገኝ የሚያግዙህ የኦሾ (Osho) መፅሐፍት ስብስብ! ✅Courage (ድፍረት) ✅Awareness (ንቃተ-ህሊና) ✅Freedom (ነፃነት) ✅እና ሌሎችም... 📥 ለማንበብ ቻናሉን ተቀላቀል፦ 👇👇👇 🚀https://t.me/Enmare1988/16900?single 🚀https://t.me/Enmare1988/16900?single
የባጃው ጎሳዎች የባጃው ህዝብ ከባህር በቀር የሚያውቀው ነገር የለም። ባህር ላይ ተወልደው፣ ባህር ላይ ተጋብተው፣ ባልር ላይ ይሞታሉ። በውሃ መካከል በጀልባ ወይም በእንጨት በተሠሩ ቤቶች ውስጥ ይኖራሉ። እነዚህ ጎሳዎች በደቡብ ምስራቅ እስያ፣ በኢንዶኔዥያ ፣በፊሊፒንስ እና በማሌዥያ መካከል ተንሰራፍተው ሲገኙ ቁጥራቸውን በትክክል ለማወቅ አስቸጋሪ ነው.። ለባጃውዎች ዋነኛ ምግባቸው አሳ ሲሆን አሳ ማጥመድ ሙያ ብ…
የ AMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ጊዜው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ፍቃድ አግኝቶ ወደ ቤቱ ያቀናው ወታደር ድንገት ቤቱ አከባቢ ደርሶ ሬሳ የጫነ የወታደር መኪና ሲመለከት ጠላት ከተማዋን እንዳጋያት ተረዳ። መኪናው እጅግ የበዛ ሬሳዎችን ለመቅበር ወደ ተዘጋጀለት የጅምላ መቃብር ለማምራት እየተሰናዳ ነበር። ከተቆለሉት ሬሳዎች ፊት ቆሞ ወታደሩ ለመጨረሻ ጊዜ ሲመለከት ቀድሞ ለባለቤቱ የገዛላት የመሰለ ጫማ አጤነ። በፍጥነት ለማጣራት ወደ ቤቱ ቢ…
👀በእንግሊዝ አንድ ግለሰብ በእርሻ መሬት ውስጥ ያገኘው ቀለበት አስገራሚ ታሪክ ያለው ውድ ንብረት መሆኑ ተረጋገጠ!🫡 የ42 ዓመቱ ስቱዋርት ጆንስ የብረት መፈለጊያ መሣሪያ ተጠቅሞ በእርሻ መሬት ላይ ፍለጋ እያደረገ ነበር። በዚህ ወቅት ከመሬት ውስጥ አንድ የወርቅ ቀለበት አገኘ። ቀለበቱ ተራ ጌጣጌጥ አልነበረም! በኋላ በተደረገ ምርመራ ቀለበቱ ከ400 ዓመታት ገደማ በፊት የተሠራ፣ በአልማዞች የተዋበ ብርቅዬ የወ…
በዛሬው ቀን ከ35 አመታት በፊት ልእልት ዲያና ቶሮንቶ በሚገኘው 'ኬሲ ሀውስ' በመገኘት ኤችአይቪ ያለበትን ታካሚ ጨብጣ ነበር። በወቅቱ ኤችአይቪ በመጨባበጥ ይተላለፋል ተብሎ ስለሚታመን የዲያና ድርጊት ማግለል እና መድልኦን ለመቀነስ ትልቅ አይን ከፋች ነበር። ቶሮንቶ ኬሲ ሀውስ በሰራሁባቸው ጥቂት ወራት ለታካሚዎች የሚያደርገውን ልዩ እንክብካቤ እና ህክምና አይቻለሁ። ኬሲ ሀውስ የህክምና ስራዬ ላይ ታካሚን ማዕ…
⭐በምስሉ ላይ የምናያት "African Rain Frog" በመባል የምትተዋወቀው የእንቁራሪት ዝርያ በተፈጥሮዋ በጣም ያዘነች* የሚመስል መልክ አላት : @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。