ከጌጣጌጥ ወደ ቺፕ በቤተ ሙከራ አልማዞችን የሚያመርቱ የቻይና ኩባንያዎች የጌጣጌጥ ገበያው አዋጭነት እየቀዘቀዘ በመምጣቱ አዲስ መላ እየፈለጉ ነው። መልሱን ያገኙት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና በሴሚኮንዳክተር ዘርፍ ውስጥ ነው። አልማዝ ሙቀትን ከሌላ ማንኛውም ቁሳቁስ በተሻለ የመቋቋም ችሎታ አለው። ይህን በመጠቀም ኩባንያዎቹ ከቺፖች የሚወጣውን ሙቀት ለማቀዝቀዝ እና ለኳንተም ቴክኖሎጂዎች የሚሆኑ ቁሳቁሶችን ከአ…
Ethiopian Artificial Intelligence Institute
✓ 频道This is the official Telegram channel of FDRE Artificial Intelligence Institute.
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.9
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 3.3
- 广告帖子(30 天)
- 17
- 广告占比
- 11.2%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ለአንትሮፒክ የ63 ቢሊዮን ዶላር ፋይናንስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር በሶፍትዌርና በሞዴሎች ብቻ የሚወሰን አይደለም። አሁን ዋናው ጥያቄ ማን ብዙ ቺፕና የኮምፒውቲንግ አቅም መያዝ ይችላል የሚለው ነው። ይህንንም የሚያሳይ አዲስ ዜና ወጥቷል። ሮይተርስ እንደዘገበው የአሜሪካ ባንክ፣ ሲቲ ባንክ፣ ሞርጋን ስታንሊ እና የኢንቨስትመንት ድርጅቱ ብላክስቶን ለአንትሮፒክ የ63 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ለማቅረ…
የኤአይ ኢንቨስትመንት ከዳታ ማዕከላት ግንባታ በላይ መሻገር እንዳለበት ተገለጸ በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢንቨስትመንት ፎረም (World Investment Forum 2026) ላይ የኤአይ ኢንቨስትመንት ከዳታ ማዕከላት ግንባታ አልፎ የኢንተርኔት አቅርቦት፣ የኃይል አቅርቦት፣ የምርምር ሥራዎች እና የሰው ኃይል ክህሎትን ያካተተ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ። የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ…
https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7520483734911881216
የእጽዋት አስተርጓሚው የኤ.አይ ሞዴል እጽዋት ውስጣዊ ፍላጎታቸውን በኤሌክትሪክ ምልክቶች አማካኝነት ማስተላለፍ እንደሚችሉ የተገነዘበው ኤሌክትሪክ ፕላንት (Electric Plant) የተባለ ስታርታፕ የእጽዋትን ቋንቋ መተርጎም የሚችል ቦምባዲል (Bombadil) የተሰኘ የቋንቋ ሞዴል (LLM) ይፋ አደርጓል። በቀድሞ የዳርፓ (DARPA) የኒውሮሳይንስ ሊቅ እና ባልደረቦቻቸው የተመሠረተው ይህ ኩባንያ ከ125 በላይ…
የታላላቅ የኤአይ ኩባንያዎች የገንዘብ ፍለጋ በኤአይ ውድድር ውስጥ ያሉት ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እነ አልፋቤት፣ ሜታ፣ ማይክሮሶፍት እና አማዞን አሁን አዲስ መንገድ ይዘዋል። ለባለብዙ ቢሊዮን ዶላር የኤአይ መሠረተ ልማታቸው የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት ወደ ቦንድ ገበያና ወደ የግል ብድር (private credit) እየዞሩ ነው። ከዚህ በፊት ነገሩ እንዲህ አልነበረም። እነዚህ ኩባንያዎች ሥራቸውን የሚያ…
አንትሮፒክ ‘ክሎድ ዱየት’ (Claude Duet) የተባለ አዲስ የኤአይ መተግበሪያ ይፋ አደረገ አንትሮፒክ ‘ክሎድ ዱየት’ (Claude Duet) የተባለ አዲስ የኤአይ መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ክሎድ ዱየት ትኩረቱን ያደረገው በባለሙያዎች እና አነስተኛ ንግድ ድርጅቶች ላይ ሲሆን፤ ስራዎችን በራስ ገዝ እንዲያከናውኑ እና እንዲያስተዳድሩ ለመርዳት ታስቦ የተሰራ ነው። መተግበሪያው ለተጠቃሚዎች የዕለት ተ…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。