ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 19 እና 20 /2019 ዓ.ም እንደሆነ ከዚህ ቀደም ገልጾ የነበረ ቢሆንም፣ የተገለጸው የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። ቀጣይ የመግቢያ ቀን እስከሚገለፅ ተማሪዎች ገለጽ ድረስ በትዕግሥት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። @tikvahuniversity
Tikvah-University
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 79.8
- 平均评论
- 32.5
- 平均转发
- 87.3
- 广告帖子(30 天)
- 3
- 广告占比
- 1.4%
- 被提及(30 天)
- 50
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት የተመደባችሁ እና ሁለተኛ ሴሚስተርን ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ከዚህ በታች በተጠቀሱት ካምፓሶች የየትምህርት ክፍሎቹ ተማሪዎች በዕለቱ በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ እና…
(无文本内容)
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ሁለት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ…
#ክቡር_ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም በቀን እና በማታ መርሐግብር ተማሪዎችን ለመቀበል በምዝገባ ላይ ነን!! ሙሉ ዕውቅና እና በዳግም ምዝገባ ፍቃድ ባገኘንባቸው፦ ✅ በመጀመሪያ ዲግሪ ✅ በቴክኒክና ሙያ (TVET) ✅ የ12ኛ ክፍል የብቃት ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ✅ አጫጭር ስልጠናዎች በተጨማሪ ተማሪዎቻችን ሙያዊ የክህሎት ስልጠና ሰርተፊኬሽን ያለተጨማሪ ክፍያ ያገኛሉ። 🔔 ቦታ ለማስያዝና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ቅጽ…
65ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም ይጀመራል። 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 የድርጅቶች ሒሳብ አያያዝ ስርዓት በፒስችሪ ተደግፎ የሚሰጥበት 👉 VAT፣ Excise Tax፣ የትርፍ ግብር፣ ዓመታዊ ግብር አሰራር እና ሪፖርት አቀራረብ በተግባር እየሠሩ የሚሰለጥኑበት 👉 የፋይናንስ ስርዓት በቢዝነስ ተቋማት እንዴት ማዘመን…
በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ተማሪዎች በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራችሁ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ወቅት በጭሮ ከተ…
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት (ERCS - School of Humanity) በሰብዓዊነት ትምህርት በልዩ የሰርተፊኬት ፕሮግራም ላመለከታቹና ለመግቢያ ፈተና ለተመረጣችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና እሑድ ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ይሰጣል። የፈተና ቦታ ሳሪስ፣ አደይ አበባ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ግቢ፣ የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት ካምፓስ ለመግቢያ ፈተና የተመረጣችሁ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。