https://youtu.be/lUSFp_o0LMw?si=0szk020Ecxq-qSxB
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)
频道በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 25.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 36
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
❀🌻እንኳን አደረሳችሁ!❀🌻 ❀ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ 2019 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ✝የ፳፻፲፱ ፭ቱ መልእክቶች ፩,እምነትና ሥርዓታችንን እንጠብቅ:: ፪,ሰውን ሳይሆን ቤተክርስቲያንን እንከተል:: ፫,.ከዘረኝነት እንላቀቅ:: ፬, ለሚመጣው ነገር ሁሉ እንዘጋጅ:: ፭,ንስሐ እንግባ:: ` ✝ 5(፭) ነገሮች ልብ እንበል 1, ✨አላማ 2 ,✨እምነት 3,✨ጥረት 4 ✨ትዕግስት 5✨ጥንቃቄ ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️…
(无文本内容)
+"+ ቅዱስ ቢላሞን ሰማዕት +"+ =>በዘመነ ሰማዕታት የነበረው ቅዱስ ቢላሞን በወቅቱ ይታወቅ የነበረው በክርስቲያንነቱ ሳይሆን በፈላስፋነቱ ነበር:: እጅግ የተማረ ጥበበኛ: ግን ደግሞ ወገኑ ከኢ-አማንያን በመሆኑ ክርስቶስን አያውቀውም ነበር:: +እግዚአብሔር ግን እንዲጠፋ አልፈቀደምና አንድ ካህንን ላከለት:: ከመቀራረብ የተነሳ ብዙ ስለተነጋገሩ ቢላሞን ወደ ክርስትና እየተሳበ ሔደ:: በመጨረሻም ተምሮ በካህኑ…
በዓለ ቅዱስ ሲላስ ሐዋርያ (ረድአ ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም) ፳፭ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር ፳፮ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ። ፳፯የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት…
"✝" እንኳን ለጻድቁ አቡነ እጨጌ ጴጥሮስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል አደረሳችሁ "✝" ☞በደብረ ሊባኖስ የተጋደሉት፡ ለ29 ዓመታት እጨጌ የነበሩት፡ የአቡነ ሀብተማርያም ወዳጅና የእጨጌ ዕንባቆም መምህር፡ የእመቤቴ ወዳጅ ቅዱሱ አቡነ ጴጥሮስ ዘደብረ ሊባኖስ ያረፉት በዚህች ቀን (ጥቅምት 15) በ1516 ዓ/ም ነበር፡፡ << ጸጋ በረከታቸው ይደርብን፡፡ >> (ስዕለ አድኅኖው የወዳጃቸው የአቡነ #ሀብተማርያም ነው) h…
✝የዘርዓ ያዕቆብ እመቤት! ✞በዓሎሙ ለሐዋርያት ቅዱሳን! ☞የ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን፥ የእመቤታችን እና የሐዋርያት ስዕል! (አፄ ዘርዓ ያዕቆብ እንዳሳሉት የሚታመን) #የሐዋርያት ጣዕመ ስብከታቸው (ሞገሳቸው)፥ ድንግል እመቤታችን ታማልደን! https://t.me/zikirekdusn
✝ማርያም ድንግል መዓዛ መስዋዕቱ ለዮፍታሔ፤ ወመንሰከ አድግ ሕትምት ዘሶምሶን ወልደ ማኑሔ፤ ምስለ ወልድኪ ግሩም እግዚአ ስብሐት ኤሎሄ፤ በብካይ መጽለወ ዘስነ ገጽኪ ሡራሔ፤ ጸአሉኪ ሰብአ ግብጽ ለዘይደልወኪ ስባሔ! ✝ለሐዋርያት ቅዱሳን አዕጹቀ ወይን ሰመዮሙ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅለ ለቤዛ ዓለሙ፤ አንከሩ ወአስተአጸቡ መንክራቲሁ ርእዮሙ፤ በዛቲ ዕለት በከመ ተአጸው ቀዲሙ፤ ተዘርው ውስተ ምድር ከመ ይስብኩ በስ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。