ዕድሜህንና፣ጊዜህን፣ጉልበትህን ሁሉ ቁርአንን በመሐፈዝና፣ ሙራጃውን በማስተካከል (በመጠበቅ) ላይ ብታጠፋው እንኳን ከንቱ አይደለም። የአላህን አንቀጾች በቃል ከመሸምደድ የሚበልጥ ምን ደስታ አለ! «ቁርአንን አቀላጥፎ የሚያነብ (የተካነ) ከተከበሩና ከታዛዥ መላእክቶች ጋር ይሆናል» የሚለውን ታላቅ ማዕረግ ነፍስህ አትናፍቅም? t.me/ibrahim_furii
ቱህፋ የቁርአን ማዕከል
频道ይህ ቻናል የወንድማችን ➢ 𝑖𝑏𝑛𝑢 𝑚𝑢ℎ𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑 ቲላዋዎች እንዲሁም አጫጭርና ወሳኝ የተጅዊድ ትምህርቶች ይለቁበታል! 👇ቱህፋ ኦንላይን ላይ በቋሚነት ለመመዝገብ! @tuhfa_memezgebia_bot ቁርአንን አስተካክሎ ሚያነብ ደረጃው ከመላዕክት ጋር ነው!
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4.4
- 平均评论
- 0.0
- 平均转发
- 1.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የምትሄድባቸው መንገዶች ሁሉ ስኬትም ሆነ ውድቀት ሊኖራቸው ይችላል ...የቁርአን መንገድን ስትጓዝ ግን በስኬትና ምንዳ ብቻ የተሞላ ነው ክስረትም ሆነ ውድቀት ሚባል ነገር የለም። ሀታ በእሱ ስትንተባተብበት እንኳ ትመነዳበታለህ! ከሚዲያ አለም~ https://t.me/tuhfa_Channel_99
ገንዘቦቻችንን ከምናወጣባቸው መንገዶች ሁሉ በላጩ ቁርአንን ለመቅራት እና ሸሪአዊ እውቀቶችን ለመማር የምናወጣቸው ወጪዎች ናቸው። ውዱ ነብያችን እንዲ ብለዋል! 👇👇👇 ''በላጫቹ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው'' ''አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል''
ወዴት እየሄድን ነው ግን ! ወላሂ ፊትሽን አሳይኝና 1000 ሪያል ልስጥሽ ... ህይወቱን ለማቆየትኳ የተቸገረ ስንት እና ስንት ሰው አለ ስላወጣናት እያንዳንዷ ገንዘባችንኮ እንጠየቃለን ... ኧረ ተውውውው ቁርአንን ለመቅራትና ለማስቀራት (ለወቅፍ) ብታወጣው ምን አልባትም ሶደቀቱን ጃሪየህ ይሆንልህ ይሆናልኮ! https://t.me/tuhfa_Channel_99
"قُلْ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ" ليس بعضه، و ليس جُزءه، بل إنه كله لله. سيدنا عمر قال جملة عظيمة جدًا : "ستمضي أقدارك على كل حال، فاجعلها تمضي وأنت راضٍ عنها، فلربما ثواب رضاك يرضيك." فمهما كان حظك قليل في أي أمر من أمور الدنيا، الله سيجزيك لا لشيء إلا ل…
ብዙ አይነት ጀግኖች አውቃለሁ ግን የጎዳና ላይ ጥሪ እንደሚያደርጉ ወንድሞች ጀግና አላየሁም👍 አስቡት እስኪ... ሀገሪቱን ለዘመናት የክርስቲያን ሀገር አስመስለው በብዙ ነገር ቀርፀዋት ሙስሊሞችን ደግሞ የእስላም ሀገሩ መካ ነው እናንተኮ መጤ ናቹ እያሉ በሚያሸማቅቁበት ሀገር ፊትለፊት በአደባባይ ክርስትና ሀይማኖት ትክክል አለመሆኑን እና ኢስላም ደሞ እውነተኛ ሀይማኖት እንደሆነ በመረጃ መስበክ ምንኛ ትልቅ ጀብደ…
ነገ ተውበት አደርጋለሁ ነገ እንዲ አደርጋለሁ ትላለህ...ነገር ግን ላንተ ነገ ይምጣ አይምጣ አታውቅም!
اصبر فإن الله يحب الصابرين🤍 ታገስ አላህ ትዕግስተኞችን ይወዳል !!
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。