ATC NEWS

频道
@atc_news · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

广告 B
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-09
订阅数 12万 7 日 -271 · 30 日 —
30 天平均曝光 1.2万 近 24h 8,099
互动率(ERR) 6.8% 7 天发帖 58
广告投放评级 B Ads Index 60

订阅数趋势

10-09 06:48 → 10-28 22:35 · 区间变化 -561

最低 12万 最高 12万 7 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
10.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች፤ የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ…

2026-10-28 17:31 👁 3,390 👍 0 💬 0 ↗ 3

ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ክፍት ቦታዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን ለመቀበል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ትምህርት ቤት ቀደም ሲል በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት እንድታረጋግጡና የኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እየጠየቅን፤ ምዝ…

2026-10-28 14:39 👁 4,848 👍 0 💬 0 ↗ 4

#AmboUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 22 እና 23/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ 2 ፎቶግራፍ፣ ● አንሶላ፣ ብር…

2026-10-28 00:55 👁 6,679 👍 0 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-27 23:18 👁 7,392 👍 0 💬 0 ↗ 4

#HaramayaUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ በጊዜያዊነት የቀጣይ 2019 ዓ.ም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ የተዘረዘሩ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን መቀበል የማይችል መሆኑን ያሳወቀው ዩኒ…

2026-10-27 23:18 👁 7,383 👍 0 💬 0 ↗ 4

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና እና አጠቃላይ ነርሲንግ ፕሮግራሞች አመልክታችሁ ቅበላ ያገኛችሁ፣ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል። በቅጣት ለመመዝገብ ➻ ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ ➻ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የትምህርት እና የግል ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ●…

2026-10-27 16:34 👁 8,066 👍 0 💬 0 ↗ 2

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ቅበላ ያገኛችሁ የማስተርስ እና የፒ.ኤች.ዲ. ተማሪዎች ምዝገባችሁን እስከ ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ለማንኛውም የቴክኒክ ድጋፍ ያመለከታችሁበትን ፕሮግራም ኃላፊ ወይም አስተባባሪ ማነጋገር እንደምትችሉ ተገልጿል። የዶርም አገልግሎት የምትፈልጉ ተማሪዎች በተመጣጣኝ ክፍያ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተመላክቷል።…

2026-10-26 23:25 👁 9,322 👍 0 💬 0 ↗ 3

(无文本内容)

2026-10-26 23:11 👁 9,143 👍 0 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。