https://youtu.be/aTKAxiFIZbE?si=WmweYGc4bkjV9x7d
ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
频道ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅ/ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት የሚሰጡምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 103.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 36.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
https://youtu.be/ZK02RaCCsQA?si=C7FvpUBdRt6riWQs
ለዚህም ምስክር የሚሆነን እስከ ዛሬ ድረስ በእጃችን የሚገኙ ለአብያተ ክርስቲያናት የጻፋቸው መልእክታት ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ የኤፌሶን መልእክት ነው። ቅዱስ አግናጥዮስ ምንጊዜም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚያያት እንደ ተራ ስብስብ ወይም ተቋም (simple organazation) ሳይሆን እንደ ክርስቶስ አካል ነው። ስለዚህም ስለ ቤተ ክርቲያን አንድነት ደጋግሞ ያሳስባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ መከፋፈል…
(无文本内容)
“ ሊቀ ጳጳሱን እንደ ጌታ ልናከብረው ይገባል” ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ ከሐዋርያውያን አበው አንዱ የሆነው ቅዱስ አግናጥዮስ የአሕዛብ ቤተ ክርስቲያን እናት በተባለችውና የክርስቲያኖች ሁሉ የስማችን መነሻ በሆነችው አንጾኪያ በቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የተተካ የቤተ ክርስቲያን የሐዋርያነት ድልድይ አባት ነው። ቅዱስ አግናጥዮስ የትውልድ ቦታው በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተመዝግቦ አይታወቅም ፣ ያገለገለባት አንጾኪያ…
https://youtu.be/QjsgroY826Q?si=ay5DeBqYsuuJfa8N
https://www.youtube.com/live/sLmA_qG42Bk?si=9UhV4u8iVXKMUPF2
https://youtu.be/1YGLKFISIZQ?si=FNgJoTIQr9BcxWR2
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。