ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal

频道
@zena24now · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

👉 ለጥቆማ፣ ለመረጃ እና ለማስታወቂያ ስራዎች 📢 The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ

广告 B+
最近同步 6 小时前
收录于 2026-10-09
订阅数 4.1万 7 日 -60 · 30 日 —
30 天平均曝光 5,295 近 24h 2,310
互动率(ERR) 5.6% 7 天发帖 100
广告投放评级 B+ Ads Index 67

订阅数趋势

10-11 03:25 → 10-29 22:39 · 区间变化 -119

最低 4.1万 最高 4.1万 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
15.9
平均评论
0
平均转发
5.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የሰሜን ኮሪያ ዜጎች በሩሲያ ውስጥ በግዴታ ለስራ እየተመለመሉ መሆኑ ተነገረ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች በሩሲያ ውስጥ በግዴታ ስራ ላይ እንዲሰማሩ በህገ-ወጥ ደላሎች አማካኝነት በተማሪ ቪዛ እየተመለመሉ መሆኑን አንድ ዓለም አቀፍ የምርመራ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ‘ግሎባል ራይትስ ኮምፕላይንስ’ የተባለው የህግ ተቋም ባካሄደው ምርመራ እንደገለጸው፣ ይህ አሰራር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጣለውን ማዕቀብ እና የሀገሪ…

2026-10-29 22:36 👁 122 👍 0 💬 0 ↗ 0

4ኛው የአፍሪካ የግል ዘርፍ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው የተፈናቃዮችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ የሚመክረው 4ተኛው የአፍሪካ የግል ዘርፍ ፎረም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። ይህ አህጉራዊ መድረክ ከህዳር 7 እስከ 9 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን፤ በአማሆሮ ኮአሊሽን፣ በኢንኮሞኮ እና በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ የተዘጋጀ ነው። በመድረኩ ላይ የ…

2026-10-29 22:04 👁 844 👍 2 💬 0 ↗ 0

ሩሲያ ወደ ሞስኮ የተተኮሱ ከ600 በላይ ድሮኖችን መክታ ማክሸፏን አስታወቀች የሩሲያ የአየር መከላከያ ሰራዊት ወደ ዋና ከተማዋ ሞስኮ የተተኮሱ 613 ድሮኖችን መክቶ ማክሸፉን የሀገሪቱ ብሔራዊ የዜና ወኪል ታስ ዘግቧል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶቢያኒን እንደገለጹት፣ የአየር መከላከያ ኃይሉ ወደ ከተማዋ በመቃረብ ላይ የነበሩ 231 ድሮኖችን የመታ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ከረቡዕ ምሽት እስከ ሐሙስ ማለዳ ባለው ጊ…

2026-10-29 21:36 👁 1,536 👍 6 💬 0 ↗ 0

ዓለም አቀፍ የእንስሳት ሀብት አውደ ርዕይና ጉባኤ በይፋ ተከፈተ 👉14 ሀገራትን የሚወከሉ ከ130 በላይ ተሳታፊ ድርጅቶች ተሳትፈዋል። 16ኛው የኢትዮ ዶሮ ኤክስፖ (ኢትዮፔክስ)፣ 11ኛው የአፍሪካ የእንስሳት ሀብት አውደ ርዕይና ጉባኤ፣ 6ኛው የኢትዮጵያ የማር ኤከስፖ እንዲሁም የኢትዮጵያ የአሳ ኤክስፖ 2026 ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒቶች ከጥቅምት 19-21 በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በጋራ በመካ…

2026-10-29 20:58 👁 1,969 👍 4 💬 0 ↗ 1

(无文本内容)

2026-10-29 20:58 👁 1,711 👍 0 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-29 20:58 👁 1,712 👍 0 💬 0 ↗ 2

(无文本内容)

2026-10-29 20:58 👁 1,678 👍 0 💬 0 ↗ 2

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን ደህንነት ለማረጋገጥ ጠንክሮ እየሠራ መሆኑን ገለጸ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን አስተማማኝነትና ደህንነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።ባንኩ ይህንን የገለጸው ዛሬ መካሄድ በጀመረው የሳይበር ደህንነት ወር ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ መክፈቻ ላይ ነው። በወቅቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት…

2026-10-29 20:14 👁 2,335 👍 14 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。