ማር ሚካኤል | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ/2/ ባርከህ አሳደከኝ በቅኔ በዜማ መዝሙር አልሰስትም አባቴ ላንተማ አዝ ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም እንድፀና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም ፍፄሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ አበርታኝ ልበርታ አፅናኝ ልፅና ልጅህ ባህሩን ክፈለው በደረቅ እንዳልፈው እንዳልፈራ አበርታኝ እጄን በእጅህ ያዘው አዝ ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል…
Orthodox Mezmur Channel
频道✞✞✞ Orthodox Mezmur Channel ✞✞✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን ያገኛሉ። ☞ @Orthodox_Mezmur_For_All ለማንኛውም ሀሳብ ፣ ጥቆማ ፣ አስተያየት 👇👇👇 @Orthodox_Mezmurs
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 33.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 29.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ይበራል በክንፉ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው የአምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከእኔ ጋር ነው/2/ አዘ ከፊቴ ቀደመ ደመናን ዘርግቶ እንዳልደናቀፍ ጉድባዎቼን ሞልቶ ዛሬ ላለሁበት ብሩቱ ጉልበት ሆነኝ ሰው ለመባል በቃሁ ሚካኤል ደገፈኝ አዝ በእናቴ እቅፍ ገብቼ መቅደሱ አለሁ እስከዛሬ አጥሮኝ በመንፈሱ የሕይወቴን ሰልፎች አለፍኩ ከእርሱ ጋራ ተ…
ብዙ ልጆች አሉት | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላአኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል አዝ ከመላእክት ክብሩ ከፍ ከፍ ብሎ በአምላክ የተሾመ ዘንዶውንም ጥሎ አሳዳጊዬነው ሆኖ እናት አባቴ ሚካኤል ባለበት ይሸሻል ጠላቴ አዝ ከሚታየው ሁሉ ልቤ ከሚፈራው ካላየሁት ነገር ጠላት ከሰወረው ያድነኛል ፈጥኖ በመንገዴ ወቶ…
“ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት” ኦ ሚካኤል/2/ ሊቀ መላእክት በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት አዝ ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል ለእስራኤል ሚካኤል ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል መልአከ ሀይል ሚካኤል ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/ አዝ ነፀብራቃዊው ሚካኤል ተክኖ ልብስህ ሚካኤል ሀመልማለወርቅ ሚካኤል አይኑ ዘርግብ ሚካኤል ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእ…
ገብረመንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው/2/ ይኸው ለዘላለም ያበራል ሥራቸው/4/ አዝ ነቅዓ በረከት ነህ ገብረመንፈስ ቅዱስ የፅድቅ ሐዋርያ የኢየሱስ ክርስቶስ መልአኩ ገብርኤል መንገድ እያሳየ በተጋድሎ ዘመን ካንተ መች ተለየ አዝ በእግዚአብሔር ተመረጥክ ገና በማህፀን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባታችን የእናት አባትህ ምልጃና ልመና…
ገባሬ መንክራት | ሕብረ ዝማሬ ገባሬ መንክራት በገድሉ ያወቅነው የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው ገብረመንፈስ ቅዱስ የአምላክ ዐቃቤ ሕግ የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ /2/ አዝ ፀሐይ ፀሐይ የምድራችን ፀሐይ በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ የመላዕክት ወዳጅ/2/ ገብረሕይወት ሰማይ አዝ መብረቅ መብረቅ ሰረገላው መብረቅ የቃልኪዳኑ ወንዝ ቢጠጣ የማይደርቅ የፍጥረቱ ደስታ/2/ ገብረሕይወት ፃድቅ አዝ…
ገብረመንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
ገብረመንፈስ ቅዱስ | ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。