በአሜሪካ የ18 ሕፃናትን ሕይወት የታደገው ሶማሊያዊው ወጣት አድናቆት አተረፈ! በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት የሚኖረው የ27 ዓመቱ ሶማሊያዊ ወጣት ኤብሮ አህመድ፣ የ18 ተማሪዎችን ሕይወት ከአደጋ በማዳኑ የብዙዎችን አድናቆት አግኝቷል። አደጋው ያጋጠመው ተማሪዎችን የጫነ የትምህርት ቤት አውቶቡስ አሽከርካሪ በድንገት በሕመም ምክንያት ራሱን በመሳቱ እና አውቶቡሱ በሩ እንደተከፈተ በራሱ ጊዜ መጓዝ በመጀመሩ ነው። ይህን…
Addis Admass
频道የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 5.2
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.9
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 0.3%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
(无文本内容)
(无文本内容)
"‘ከዚህ በላይ ብዙ ክብር ይገባሃል!’ — ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ ታዋቂው ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ለታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዮታ በተዘጋጀው የክብር ምሽት ላይ በመገኘቱ የተሰማውን ደስታ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ገልጿል። ዳዊት በመልዕክቱ አበጋዝ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገትና ለድምፃውያን ላበረከተው ትልቅ አስተዋጽኦ ከዚህ በላይ ክብር እንደሚገባው ገልጾ፣ ለእሱ ያ…
በሞያሌ ከተማ ግጭቱ ተባብሷል፡ ነዋሪዎች ወደ ኬንያ እየሸሹ ነው በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ድንበር ላይ የምትገኘው ሞያሌ ከተማ በከባድ ግጭትና ውድመት ውስጥ ትገኛለች። ከባንዲራ መሰቀል ጋር ተያይዞ የተነሳው ይህ ግጭት ከትናንት ጀምሮ ይበልጥ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፣ ከባድ መሣሪያዎች ጥቅም ላይ በመዋላቸው ነዋሪዎች በየቤታቸው ተደብቀው በከፍተኛ ፍርሃትና ስጋት ላይ እንደሚገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዚሁ ግጭት…
11. ካልሆኑ ጥያቄዎች ታቀብ... ሰዎች የሕክምና ቀጠሮ ሄደው መምጣታቸውን ነግረውህ ይሆናል። የውጤቱን ምንነት ለማወቅ ግን በጥልቀት አትጠይቅ። በነገሩህ ልክ መልካሙን ተመኝላቸው። በቻልከው መጠን በመረጃና በጥቆማ አግዛቸው እንጂ ድንበር አትዝለል። 12. ስነ-ስርዓት... ሰዎች ከስልካቸው ላይ ፎቶ እንድታይ ቢሰጡህ ከፈቀዱልህ ውጪ ሌላ ፎቶ ካላየሁ ብለህ ስልክ አትፈትሽ። ሁሉም ሰው ታልፎ እንዲገባበት የማይፈ…
በማሕበራዊ ግንኙነትህ ስኬታማ የሚያደርጉህ 21 ማኅበራዊ ሕግጋት! 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እንዴ እስካሁን አላገባሕም? ለምንድነው እስካሁን ያልወለድሽው? እንዴት ዲግሪሽን እስካሁን ሳትይዢና ሳትይዝ ወዘተ..." አይባልም። 4. ክፈ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。