ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ልዩ ኢትዮጵያዊ የእንግዳ አቀባበል በምቾት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጓዝ ትኬትዎን አሁኑኑ ይቁረጡ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 80.9
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 11.6
- 广告帖子(30 天)
- 4
- 广告占比
- 10.5%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ጉዞዎን በምቾት ይጀምሩ። መልካም ጉዞ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ
መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ውብ የባህር ዳርቻዎች እየጎበኙ፣ የተፈጥሮን ዉበት እያደነቁ፣ መንፈስን የሚያረጋጋ ቆይታ ለማድረግ ካሰቡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞዛምቢኳ ናካላ ከተማ ይጓዙ! ትኬትዎን አሁን ይቁረጡ!www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ናካላ
በላቀ የእንግዳ አቀባበል፣ በዘመናዊ አውሮፕላን፣ በልዩ ምቾት እና ፈገግታ ለተሞላ ጉዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ በአቪዬሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል! https://eau.edu.et/ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጓዙ ያነሷቸውን ውብ ምስሎች ያጋሩን እኛም በገጻችን ላይ መልሰን እናጋራዎታለን። የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @SaraYirga ናቸው፤ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወዳሻዎ መዳረሻ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ይጓዙ! www.ethiopianairlines.com #የኢትዮጵያአየርመንገድ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。