✅ አሏህ ተውበት አድራጊዎችን (ከወንጀል ተመላሾችን) የማይወድ ቢሆን ኖሮ፣ መጀመሪያውኑ በወንጀል አይፈትናቸውም ነበር፤ ከዚያም ተውበት እንዲያደርጉ (ወደ እሱ እንዲመለሱ) አይወፍቃቸውም ነበር። ኢብኑል ቀይም t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
频道💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 3.0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 2.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 6
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
قَالَ الْإِمَامُ أَحْمَدُ بْنُ حَنْبَلٍ رَحِمَهُ اللَّهُ : المَرْأَةُ الصَّالِحَةُ كَنْزٌ مِنْ كُنُوزِ الدُّنْيَا. يَعِفُّ اللهُ بِهَا الرَّجُلَ، وَيُثَبِّتُهُ عَلَى الطَّاعَةِ. 📕【 الآدَابُ الشَّرْعِيَّةُ ( ١ / ٤٤٨) 】
🌸የጧት ስንቅ
ለባለትዳሮች ብቻ… 💍 |•| የባልና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም ባል: አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ሚስት: አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርህ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነህ ፍቅርህን መግበኝ ካጠገቤ ሁነህ ባል: የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላ…
✅ የሸይኸ አልባንይ ያማረ ቂርአት ~
(无文本内容)
(无文本内容)
👉ከሰዎች እይታ በራቅሽ ቁጥር ወደ አላህ እየቀረብሽ ነው የምትሄጅው!! ~
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。